ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Книги


በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ::
📖ማንበብ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ሙሉሰው አያደርግም!
ለማንኛውም ሃሳብ አስተያት @BihereZ
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций


የአማኑኤል_ሆስፒታል_ታሪኮች_@Bemnet_Library4.pdf
16.5Мб
📚ርዕስ፦ የአማኑኤል ሆስፒታል ታሪኮች
📝ደራሲ፦ ዶ/ር ዮናስ ላቀው
📜ይዘት:- አማኑኤል ሆስፒታል ብዙ የሚገመቱና የማይገመቱ ነገሮች ይከሰታሉ።
📆ዓ. ም:-....
📌አዘጋጅ:- @Bemnet_Library

📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን
ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች
↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ለተለያዩ ትረካዎች↘️
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️
@YETMHRTPDF


አልቦ ዘመድ @ETHIO_PDF_BOOK.pdf
3.5Мб
📚ርዕስ:- አልቦ ዘመድ
📝ደራሲ:- ብርሃኑ ድንቄ
📜ዘውግ:-ታሪካዊ ፈጠራ
📆ዓ.ም:- 1987
📑የገፅ ብዛት - 107
💰ልጥፋ ዋጋ:- 12 ብር (በጊዜው)

📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን
ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች

@ETHIO_PDF_BOOKS1
ለተለያዩ ትረካዎች
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች
@YETMHRTPDF


📚ርዕስ:- አልቦ ዘመድ
📝ደራሲ:- ብርሃኑ ድንቄ
📜ዘውግ:-ታሪካዊ ፈጠራ
📆ዓ.ም:- 1987
📑የገፅ ብዛት - 107
💰ልጥፋ ዋጋ ዋጋ: 12 ብር (በጊዜው)

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


መፅሐፍ ማንበብ በማትችሉበት ሁናቴ ውስጥ ስትሆኑ ትረካ ማድመጥ ካሻዎ : #የትረካ ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ::
@BHERE_TREKA
@BHERE_TREKA


የማር እሸት.pdf
2.2Мб
ርዕስ:- የማር እሸት

ደራሲ :-አድማሱ ደስታ

ዘውግ :-ግጥም

ድንቅ የግጥም የሰምና ወርቅ መፅሐፍ new!
🔥ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS1


የመሪዎች_ሴራ_በኢትዮጵያ_በቀለብ_ስዮም_አዲስ_መፀሀፍ.pdf
8.1Мб
📚ርዕስ:- የመሪዎች ሴራ በኢትዮጵያ ደራሲ:-
📝ደራሲ:- ቀለብ ስዮም
📜ይዘት:-politics
📦አቀማመጥ:- መፅሐፍ ዳሰሳ( book review)
📆ዓ. ም:- 2014
💰የመፅሐፉ ዋጋ:- 220ብር

መፅሐፉን ማንበብ ምትፈልጉ ገዝታችሁ አንብቡት: ሙሉ መፅሐፉ አልተካተተም : ይህ, highlight ብቻ ነው::

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

22.3k 1 131 13 53

🇺🇸Dreaming of Studying in the USA? Let Bright Future Consultancy Make It Happen! 🇺🇸

At Bright Future Consultancy, we turn your dreams into reality!

🎓💫 Our expert team guides you every step of the way, from choosing the right universities to securing your I-20 form. ✈️

💼 Why Choose Bright Future Consultancy?

✅ 🎯 Trusted Expertise – We ensure your applications are handled with utmost care and precision.
✅ 💰 No Upfront Fees – You pay only after receiving your acceptance letter—no hidden charges!
✅ 📌 Personalized Support – We work with a limited number of clients to provide dedicated attention.

🚀 Next USA Applications Project Launching Soon. Secure Your Spot🗓️


📞 Contact Us:
Telegram:
➡️@bright_future_consultancy

Phone:
📲 +251944760350
📲 +251992785046




የጭን ቁስል

ሙሉ በሙሉ እውነተኛ ታሪክ የሆነውን : በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈውን : ለ 28ተኛ ጊዜ ለንባብ የበቃውን : ስለ ምስኪኗና አሳዛኝዋ #ሰናይት_ብርሃኑ የሕይወት ውጣ ውረድ የሚያወጋው አስደናቂውን መፅሐፍ በትረካ::

በተክሉ ጥላሁን የተዘጋጀውን የጭን ቁስል የተሰኘውን መፅሐፍ በ ትረካ መልክ ለምትፈልጉ በሙሉ በትረካ ቻናላችን ላይ ሙሉውን ክፍል ማግኘት ትችላላችሁ::

📌አቅራቢ: @BHERE_TREKA
                 @BHERE_TREKA
                 @BHERE_TREKA


📢 ቤተሰብ ዛሬ ድንቅ Channel ልጠቁማችሁ ነው። #ቀለሜ🤩

📚 ቀለሜ ለ Fresh ና መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች እንደ ፦
📌 Coc exams !
📌 Mid exams !
📌 Final exams in PDF!
📌 worksheets!
📌 Teacher's guide !
📌 Freshman courses in PDF !
📌 Lecturer's power points  in .pptx format ! እና ሌሎችም የሚቀርብበት ተወዳጅ Channel ነው።


ወሪሳ - አለማየሁ ገላጋይ.pdf
51.4Мб
​ ወሪሳ የውድቅት ፈለጎች

📚ርዕስ: ወሪሳ የውድቅት ፈለጎች
📝ደራሲ: ዓለማየሁ ገላጋይ
📖የገጽ ብዛት: 240
📆የመጀመሪያ ዕትም: 2007 ዓ.ም
📌አዘጋጅ: ኢትዮ ትረካ @ethio_terka

ከመጽሐፉ ውስጥ የተወሰዱ፡

… አሁን እኔ "አትስረቅ" የሚለውን ትዕዛዙን አጥቸው ነው የምሰርቀው? በፍፁም! የሰው ሃቅ ወደ እኔ አልፎብኝ አያውቅም። ለምን ብየ? እርግጥ የወደቀ ካገኘሁ የማነው? አልል ይሆናል። ይሔ ግን ሌላ አያሰኘኝም። አንዳንድ ዝንጉዎች ልብሳቸውን ሽቦ ላይ አስጠተው ቤታቸው ይቀመጣሉ። ይሄኔ ልብሱን ከሸቦው ላይ አላነሳም። ይሄማ ሌብነት ነው። ጎትቸ መሬት እጥለዋለሁ። እና እግዚአብሔር ችግሬን አይቶ፣ ፀሎቴን ሰምቶ በቸርነት እጁን እንደዘረጋልኝ እቆጥረዋለሁ።……

…"አይ ልጅ አይ ልጅ" አሉ "አንዴ አጨብጭብለት…ድገሙ… ሰልሱ… ይበቃል፣ ይበቃል። አያችሁ ይሄ አንድ ፍሬ ማቲ ከእኔ ካዛውንቱ በልጦ ከዚህ ቀደም ዘጠኝ ጊዜ ጭራዬን፣ አንድ ጊዜ ዳዊቴን፣ ሁለት ጊዜ ጥምጣሜን ሰርቆኛል። ይኸው ዛሬ ደግሞ ተንከርፍፌ በማየቱ ዝንብ እያባረርኩ ከእጀ ላይ ሲሰርቀኝ አላወኩም። መቸም ግሩም ጥበብ ነው። ያዝልቅለት። እናንተም ከእሱ ብዙ ትማራላችሁ።… አሉ አስተማሪው

በጠላት ጊዜ ከጥሊያን ጋር ተመሣጥረው የአክሱምን ሐውልት ተከፋፍለው ነበር። ጥሊያን አቅም አለውና አንዱን ነቅሎ ወደሮም ወሰደው። ወሪሳዎች ግን ሐውልቱን እንደበሬ በገመድ አስረው ሊያመጡ ሲጎትቱ ወድቆ ተሰበረ።…

📌አቅራቢ: @BHERE_TREKA
                 @BHERE_TREKA
                 @BHERE_TREKA


ፊሳልጎስ.pdf
102.4Мб
📚ርዕስ:- ፊሳልጎስ
📝ደራሲ:- ዳንኤል ክብረት
📜ዘውግ:-....
📆ዓ.ም:- 2009
📑የገፅ ብዛት - 109
💰የመፅሐፉ ዋጋ: 30ብር

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

36k 1 154 22 59

📚ርዕስ:- ፊሳልጎስ
📝ደራሲ:- ዳንኤል ክብረት
📜ዘውግ:-....
📆ዓ.ም:- 2009
📑የገፅ ብዛት - 109
💰የመፅሐፉ ዋጋ: 30ብር

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

45.6k 1 33 37 125

ራስን የመምራት ጥበብ.pdf
73.7Мб
📚ርዕስ:- ራስን የመምራት ጥበብ
📝ደራሲ:- ወዶክተር እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:-ምክረ እምሮ
📆ዓ.ም:- 2005
📑የገፅ ብዛት - 127
💰የመፅሐፉ ዋጋ:..

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

50.2k 1 509 18 103

📚ርዕስ:- ራስን የመምራት ጥበብ
📝ደራሲ:- ወዶክተር እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:-ምክረ እምሮ
📆ዓ.ም:- 2005
📑የገፅ ብዛት - 127
💰የመፅሐፉ ዋጋ:..

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


የአዕምሮ ጉዳይ.pdf
121.5Мб
📚ርዕስ:- የአእምሮ ጉዳይ
📝ደራሲ:- ወንድሙ ነጋሽ
📜ዘውግ:-...
📆ዓ.ም:- 2006
📑የገፅ ብዛት - 192
💰የመፅሐፉ ዋጋ:..

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

57.5k 1 327 25 76

📚ርዕስ:- የአእምሮ ጉዳይ
📝ደራሲ:- ወንድሙ ነጋሽ
📜ዘውግ:-...
📆ዓ.ም:- 2006
📑የገፅ ብዛት - 192
💰የመፅሐፉ ዋጋ:..

ኢንጅነር ወንድሙ ነጋሽ ከ11 ዓመት በፊት ይህቺን መፅሐፍ ሲፅፉ የሽያጭ ገቢው ለአዕምሮ ህሙማን መርጃ ድርጅት ሙሉ በሙሉ እንዲውል አስበዉ ነበር።

እኔም መፅሐፏ የቆየች ፣ ገቢያ ላይ የሌለችና በአንባቢዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆኗን ታሳቢ በማድረግና ደራሲዉም በሶፍት ኮፒ ማንበብ ለሚፈልጉ ሰዎች በነፃ ሼር እንዳደርግ ስለፈቀዱልኝ መፅሐፏን ማንበብ የምትፈልጉ ሰዎች ቴሌግራም ላይ ኮመንት ላይ በማስቀምጥላችሁ ስልክ ብትጠይቁኝ በነፃ በPDF ፎርማት የምልክላችሁ ይሆናል።

©Henok Fasil
📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

58.2k 1 45 67 179

ምፅአተ ክርስቶስ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
76.7Мб
📚ርዕስ:- ምፅአተ ክርስቶስ
📝ደራሲ:- ሳሙኤል ፍቃዱ
📜ዘውግ:- ስለ መጨረሻው ዘመን እና ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምፃአት
📆ዓ.ም:- 2015
📑የገፅ ብዛት - 444
💰የመፅሐፉ ዋጋ: 650 br

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

55k 1 359 14 134

📚ርዕስ:- ምፅአተ ክርስቶስ
📝ደራሲ:- ሳሙኤል ፍቃዱ
📜ዘውግ:- ስለ መጨረሻው ዘመን እና ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምፃአት
📆ዓ.ም:- 2015
📑የገፅ ብዛት - 444
💰የመፅሐፉ ዋጋ: 650 br

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


ነበር ክፍል 2 @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
54.6Мб
📚ርዕስ:- ነበር ክፍል ሁለት
📝ደራሲ:- ዘነበ ፈለቀ
📜ዘውግ:- ......
📆ዓ.ም:- 2001
📑የገፅ ብዛት - 394

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

Показано 20 последних публикаций.