Bright Minds Academy☀️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ነገሮች
✅ entrance exam
✅extreme book & referance book
✅Textbook ( 9-12 )
✅Teachers Guide (9-12)
✅worksheet ( 9-12)
✅students info እና ለሎችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethio_Students_only
For comment @EthioStudentsOnly_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


1.የቁራ ጩኸት
2. አምስት ስድስት ሰባት
3. የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ 1
4. የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ 2
5. የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ 3
6. ከርቸሌ
7. አሉላ አባ ነጋ
8. መንገድ ስጡኝ ሰፊ
9. ወንጀል ና ቅጣት
10. እንቅልፍ ለምኔ
11. የኢትዮጵያ ታሪክ
12. እሳት ወይም አበባ
13. ታሪክ ና ምሳሌ 1
14. ታሪክ ና ምሳሌ 2
15. የበደል ካሳ
16. የትንቢት ቀጠሮ
17. ኦሮማይ
18. የቡርቃ ዝምታ
19. ታላላቅ ሰዎች
20. አፄ ቴዎድሮስ ና የኢትዮጵያ አንድነት
21. አፄ ዮሐንስ ና የኢትዮጵያ አንድነት
22. አፄ ሚኒሊክ ና የኢትዮጵያ አንድነት
23. አጤ ቴዎድሮስ
24. ሰመመን
25. ፍቅር እስከ መቃብር
26. ቀልዶች
27. የህሊና ደውል
28. የተቆለፈበት ቁልፍ
29. ፓያሳ መሀሙድ ጋር ጠብቂኝ
30. አርባ ጅራፍ
31. ብርቅርቅታ
32. እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት
33. ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ
34. አማርኛ ተረት ና ምሳሌ
35. ለአሸናፊነት መገዛት
36. ወዳጄ ልቤና ሌሎችም
37. የደራሲው ማስታወሻ
38. ሰባተኛው መልአክ
39. የስደተኛው ማስታወሻ
40. በናቴኮ ሴት ነኝ
41. የሳቅ ምንጭ
42. ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
43. ቆንጆዎቹ
44. አንጋረ ፈላስፋ
45. ጉንጉን
46. ኮረኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም
47. እመጓ
48. ዝጎራ
49. መርበብት
50. ዮራቶራድ
51. ራማቶሓራ
52. ዮቶድ
53. ዣንቶዣራ
54. ዴርቶጋዳ
55. የልምዣት
56. የጉለሌው ሰካራም
57. ደራሲው
58. የተጠለፈ ትግል
59. የኦጋዴን ድመቶች
60. ሜሎስ
61. ተልሚድ
62. የባለ ቅኔው ምህላ
63. ነፃ ፍቃድ
64. የጭን ቁስል
65. ማክሲምካ
66. ብርሃነ ኅሊና
67. የኮሮናው መብረቅ
68. የጊታር መማሪያ
69. ሶስተኛው ሰው
70. አለመኖር
71. ለአሽከርካሪዎች የመንጃ ፍቃድ መማሪያ
72.ፍቅር በጥንቆላ
73. የአባይ መዘዝ
74. አንድሮሜዳ
75. የትንፋሽ ማዕበል
76. ዶክተር አሸብር ና ሌሎችም
77. ጥቁር ደም
79. የፍቅር ኬሚስትሪ
80. ኢያሪኮ 777
81. ኢያሪኮ 888
81. ኢያሪኮ 999
82. አሉላ አብ ነጋ         
83.ጭንቅላትህን አፅዳ
84. ስለምታስበዉ አስብ ቁ.2
85. አንድሮሜዳ ቁጥር 1&2
86.መፅሐፈ ራሴላስ -ራሴላስ ጋሸው
87. መፅሐፈ ሄኖክ - ራሴላስ ጋሸው
88. አላቲኖስ
89. ባይብል ኮድ 1,2&3
90.አጫጭር ወጎች


የቱን መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉት መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ...


       ይቀላቀሉን


ዲግሪ መማር ምን ያደርጋል ለምትሉ


ዲግሪ መያዝ ብቻውን ስራ ባያስገኝም | ዲግሪ አለመያዝ ደግሞ ከ አንዳንድ ስራዎች በር ሊዘጋ ይችላል 🤷‍♂️

ለምሳሌ፡ ስራው በ Skill የሚሰራ ሁኖ [ E.g Web Development ] አንዳንድ ድርጅቶች በተለይ የመንግስት ድርጅቶች ዲግሪ እንደ አንድ መስፈርት ሊይዙት ይችላሉ።

🔸 ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛው Technology [ programming related works ] ጋ ተያያዙ ስራዎች ዲግሪ እንደመስፈርት መጠየቅ አቁመዋል

🔸 ከዛ ውጭ ግን እንደ Video Editing, Graphics Design, Digital Marketing .... ያሉ ስራዎች አብዛኞቹ ዲግሪ አይጠይቁም

ነገር ግን መግባት ምትፈልጉነት ስራ ህክምና ፣ አስተዳድር ፤ Factory ከሆነ ዲግሪም ግሬድም ዋጋ አለው

ስለዚ ጠቅለል ስናደርገው፡

ስትመረቁ ምንም አይነት ስራ ለመስራት ዝግጅ ከሆናችሁ እና ትኩረታችሁ ገንዘብ መስራቱ ላይ ብቻ ከሆነ 100% Skill ማዳበር አለባችሁ። ነገር ግን መግባት ምትፈልጉበትን ሙያ ካወቃችሁ እና ሙያው ግሬድ እና ዲግሪ ሚፈልግ ከሆን ትምህርታችሁን አስቀድማችሁ በምታገኙት ጊዜ ደግሞ Skill ማዳበር አይጎዳም


💠VOCABULARY WORD

✔️Communicative English Vocabulary?

🖱እነኝህ ቃላቶች ከEnglish Fresh man module ላይ የተወሰዱ ናቸው ።ምናልባት ፈተና ላይ መተው ጉድ እንዳያረጉን ከወዲሁ እናምብባቸው🥰

1. Ripe-ready

2. Peculiar-endemic

3. Coopted -adopted

4. Conflict -combat

5. Mitigate-reduce

6. Deligent-hard worker

7. Endeavor -effort /attempt

8. Domesticate-adapt

9. Obscene -taboo /sin/unacceptable behaviours

10. Ostracized -excluded /ignored

11. Lauded- appriciated/praised

12. Quest -seek/search for happiness

13. Pothole- shallow pits/ holes

14. Dirtyroad- full of soil

15. Corrugated -curved /ridged /raised land

16. Choking - closed the way /forced to stop

17. Bustling -busy

18. Swap -exchange

19. Gallery- place of art exhibition

20. Forecast - suggest what will happen /predict

21. Niches - special markets cultural materials sold

22. Penniless - I have no coin or Money

23. Luggage -bag

24. Incomprehensive -unintelligible

25. Jogging -running slowly

26. Encounter -come against something

27. Verbatim -word by word

28. Transient -lasting short

29. Humorous -funny and entertaining

30. Glance- look something quickly

31. Cursory -done something quick without attention

32. Theme- main idea

33. Assimilate- fully understand and use to own self idea

34. Let down -disappointment

35. Shambles - awkward /crowded road

36. Deemed - considered

37. Rafting -sailing

38. Exhilaration -happiness

39. Norm: behaviors accepted within a particular group

40. Egalitarianism: based on the belief that everyone is equal

41. Alleviate:to make something less bad

42. Lauded: praised

43. Obscene : offensive

44. Diligent: showing effort in one‘s work

45. Infested : existed in large numbers

Don't forget to react on our posts 😊




Репост из: ELSHIO ACADEMY ™
እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ
አውደዓመቱ ከቤተሰብ፥ ከወዳጅ፥ ከዘመድ ከጎረቤት በአብሮነት የሚያከብሩበት የደስታ በዓል እንዲሆንልዎ እንመኛለን።


⚡️Motivation

አንድ ዓሣ አጥማጅ ገና ሳይነጋ በጠዋቱ ወደባህር ዳርቻ ሄደ ነገርግን ይህ ሰው የደረሰበት ሰዓት ጨለማ ነበር በወቅቱም ለሥራው ስላልተመቸው እስኪነጋ ቁጭ ብሎ መጠበቅ ጀመረ ከባህር ዳርቻውም አጠገብ በድንጋይ ጠጠሮች የተሞላ ጆንያ አጋጠመው።

🌚ዓሣ አጥማጁም ከጆንያው ውስጥ ያለውን አንድ ጠጠር አውጥቶ ወደባህሩ ሲወረውረው እንቦጭ የሚል ድምፅ ሰማ። ይህም ድምፅ ስላስደስተው ወድያውኑ ሌሎች ጠጠሮች በየተራ እየወረወረ እንቦጭ እንቦጭ እየደረገ እየተደሰተ መወርወሩን ቀጠለ…

ይህ ዓሣ አጥማጅ በጆንያ ውስጥ የነበሩትን ጠጠሮች ወርውሮ አንዲት ጠጠር ብቻ በቀረው ሰዓት የብርሃን ወገግታ መምጣቱን አስተዋለ።

አጥማጁም የያዛውን ጠጠር ለመወርወር ከመቀመጫው ብድግ ሲል በእጁ የያዛውን ጠጠር በደንብ አገላብጡ ተመለከተ በድንጋጤም ሲያስተውለው ጠጠር ሳይሆን አልማዝ(💎) መሆኑን ተረዳ።

ዓሣ አጥማጁም በንዴት ሲቃ ተናነቀው ምክንያቱም እስኪነጋ ድረስ ሲወረውር የነበረው በጆንያ ሙሉ ጠጠር ሳይሆን አልማዝ መሆኑን አስተዋል።

ብዙ ሰዎች በህይወታቸው እንዲህ ናቸው። በእጃቸው ያለው ጊዜ አልማዝ መሆኑን ሳይረዱ እንቦጭ እንቦጭ የሚል ድምፅ ለመስማት ሲሉ ጊዜያቸውን በእንቅልፍ፣ በምንም፣ በፊልም፣ በማህበራዊ ድህረ-ገፅ፣ በወሬ፣  በክርክር እና በብስጭት ወደ ማይመልሰው ባህር ይወረውሩታል ጥቂቶች እንደ ዓሣ አጥማጁ በመጨረሻ ሰዓት ጊዜያቸው አልማዝ እንደሆነ ሲረዱ አብዛኞቹ ግን ጊዜ ምንም እንዳልሆነ ሳያውቁ በዚያው ይበቃል።

የሰው ልጅ በምድር ላይ የተሰጠው ጊዜ ውስን ነው። ይህን ውስን ጊዜ በወቅቱና በሰዓቱ ካልተጠቀመበት እድሉ ላይመለስ ይወሰድበታል።  ምንም ቢለፋ፣ ቢያለቅስ እና ቢፀፀት ተመልሶ አያገኘውም። ይልቁንም በጊዜው የዘራውን መልካም ይሁን ክፉ በጊዜው ያጭዳል።

For more, join us ☞︎︎︎
@Elshio_Academy
@Ethio_students_only


Happy New Year Guys2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣


🎆As we step into a brand new year, let’s welcome it with hope, gratitude, and endless possibilities. Thank you for being part of this journey , your support means the world. Wishing you happiness, success, and unforgettable moments in 2025!😊

Let’s make it an amazing year together! 🌟
Stay tuned for more exciting updates!🔄

@Ethio_students_Only


Репост из: ELSHIO ACADEMY ™
በአፋጣኝ [ኢሚድየትሊ] ሲፃፍ ፦
Опрос
  •   A, Imidiately
  •   B. Immediately
  •   C Immediay
  •   D Immideatly
450 голосов


#MekelleUniversity

በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ፀድቆ የተላከው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወጥ-የሆነ የምግብ ሜኑ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን ተከትሎ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ተቃውሞ አሰምተዋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከቅዳሜ ታህሳስ 12/2017 ዓ.ም ጀምሮ አንድ ዳቦ ለቁርስ እያቀረበ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል። ከዚህ በፊት ዩኒቨርሲቲው መጠናቸው አነስተኛ የሆነ ሁለት ዳቦ ለቁርስ ያቀርብ እንደነበር ተማሪዎች አስታውሰዋል፡፡

"ዕለታዊ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ተመን ወጪ አንድ መቶ ብር በሆነ ማግስት፥ አንድ ዳቦ ለቁርስ ማቅረብ ማሻሻል አይደለም" ሲሉ ተማሪዎቹ ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡

ከታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ የአንድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዕለታዊ የምግብ ወጪ ተመን ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) እንዲሆን መንግሥት መወሰኑ ይታወቃል። በዚህም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ሜኑ በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥነት እንዲኖረው ለማድረግ ተመሳሳይ የምግብ ሜኑ በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከተቋሙ የተማሪዎች ህብረት ጋር በመነጋገር የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምግብ ሜኑን አዘጋጅቶ ወደ ትግበራ መግባቱን ገልጿል። (አዱሱ የዩኒቨርሲቲው ሜኑ ከላይ ተያይዟል)

በማሻሻያውና በቀረበው የዳቦ መጠን ላይ ደስተኛ ያልሆኑ የዋናው ግቢ እና የዓዲ ሓቂ ግቢ ተማሪዎች ድርጊቱን በመቃወማቸው ለድብደባ እና ለእስር መዳረጋቸውን ገልፀዋል።

የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን ወደ ካምፓሶቹ የፀጥታ አካላት መላኩ ተነግሯል። በፓሊስ እና በተማሪዎቹ መካከል በተፈጠረ ግጭት ተማሪዎች የድብደባ ጥቃት እንደደረሰባቸው ተነግሯል። በዋናው ግቢ የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፤ ይህንንም ተከትሎ የታሰሩ ተማሪዎች መኖራቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በሁለቱ ካምፓሶች የተፈጠረው ግርግር በአሁኑ ሰዓት ሙሉ በሙሉ መቆሙ ታውቋል።

ዩኒቨርሲቲው ባወጣው መግለጫ "በምግብ ሜኑው ላይ የሚስተካከሉ ነገሮች ካሉ ብሔራዊ ሜኑ በይዘት እና በጀት ደረጃ እስካልተለየ ድረስ ጥያቄዎች በተማሪዎች ህብረት በኩል ቀርበው ማስተካከል እንደሚቻል" ገልጿል፡፡ ተማሪዎች ቅሬታቸውን በሰላማዊ መንገድ መግለፅ እንዳለባቸውም ጠቁሟል፡፡

ከሚመለከተው የማኔጅመንት አካላት ጋር ውይይት መጀመሩን የገለፀው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሀብረት፤ "ያለአግባብ የታሰሩ ተማሪዎች እንዲፈቱና ያለ በቂ መረጃ በተማሪዎች ላይ እርምጃ እንዳይወሰድ" ጠይቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው አዲሱ የምግብ ሜኑ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እስከሚሆን ድረስ ነባሩ ሜኑ እንዲቀጥልም ህብረቱ ጥሪ አድርጓል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ጉዳይ ላይ ይፋዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡




#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በቡና ሳይንስ የትምህርት መስክ የ PhD ፕሮግራም መስጠት ጀምሯል፡፡

በዩኒቨርሲቲው PhD in Coffee Science የመጀመሪያ ቀን ትምህርት የመጀመሪያ Class በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ታሪክ በቡና ሳይንስ የ PhD ፕሮግራም በመጀመር ቀዳሚው ዩኒቨርሲቲ ሆኗል።

በቡና ሳይንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸው 34 ተማሪዎች ባለፈው ሰኔ ያስመረቀው ዩኒቨርሲቲው፤ በመስኩ በማስተርስ መርሐግብር ተማሪዎችን በማሰልጠንም ላይ ይገኛል።


#WolaitaSodoUniversity

በ2017 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 21 እና 22/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

የምዝገባ ቦታ፦
➫ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ካምፓስ (ወላይታ ሶዶ)
➫ በዩኒቨርሲቲው ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ (ዳውሮ ታርጫ)

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)


#NGAT_EXAM

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) በቀጣይ ወር ይሰጣል።

የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የ NGAT ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚሰጠው ፈተና ይመዝገቡ፦
https://ngat.ethernet.edu.et/login

✨ Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖


He Did not qualify ____ the job
#Ethio_Students_only

❤️.to

⚡️.since

👏. With

👍.For


___is an essential but difficult skill in learning a new language

#Ethio_Students_only

👍.write

❤️.writes

😍.To write

😱.writing

✅ React to right Answer ✅


🎯ፊዚክስ  ፈተና ላይ ጥሩ ውጤት እየሰራችሁ ካልሆነ ወይም ደካማ ከሆናችሁ   እነዚህን 3 ነገሮች ከማወቅ ጀምሩ ። ሌሎቹ ቀስ ብለው ይደርሳሉ ።


I , Measurement and Units:

1. SI Units: Familiarity with the standard international (SI) system of units (meter, kilogram, second, etc.) is essential.


II . Motion and Forces:

1. Kinematics: This involves describing motion without considering the causes. Focus on:
  -Distance and Displacement: The difference between scalar and vector quantities.
  - Speed and Velocity: Understanding average and instantaneous speed/velocity.
  -Acceleration: How changes in velocity are described.
  - Graphs of Motion: Interpreting distance-time and velocity-time graphs. Relating slope to speed/acceleration.

2. Dynamics: This examines the causes of motion, focusing on forces.
  - Newton's Laws of Motion: Understanding the concepts of inertia, force, and acceleration. Relating force and mass to acceleration.
 -Forces: Identifying different types of forces (gravity, friction, normal force, tension). Drawing free-body diagrams.
  - Weight and Mass: The difference between these fundamental properties.


III. Energy:

1. Work and Energy:
  - Work: Defining work as the product of force and displacement in the direction of the force. Understanding when work is done and when it isn't.
  - Kinetic Energy: Energy of motion. The relationship between kinetic energy, mass, and velocity.
  - Potential Energy: Stored energy (gravitational potential energy is a good starting point).
  - Conservation of Energy: Energy cannot be created or destroyed, only transformed.

━━━━━━━━━━━━━━━━━


📑 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ምን ላይ ናችሁ ?ምን እያሰባችሁ ነው ? ምንስ ይሰማችኋል?


#BahirDarUniversity

በ2017 ዓ.ም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ  ከጥር 5-7/2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግሽ አባይ ግቢ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።


ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ወደተቋሙ ለተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም።

በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እየተዘዋወረ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲው ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፅ የጥሪ መልዕክት ስህተት መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል፡፡

✨ Share with your  Friends
 


#HaramayaUniversity

በ2017 ዓ.ም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ከጥር 2-4/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
የኅብረተሰብ ሳይንስ ተማሪዎች በቬተርነሪ ካምፓስ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ካምፓስ።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣
➫ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ እንሶላ እና ትራስ ልብስ

✨ Share with your  Friends
 

Показано 20 последних публикаций.