Фильтр публикаций

🎆✨ Ring in the New Year with an unforgettable night of music and celebration!

🎤 Performances by:
🎇 French Montana – The global hip-hop sensation bringing his electrifying energy to Addis!
🎇 Lij Michael – Our very own icon lighting up the stage!
🎇 Salemia – The rising star set to shine!

🗓 Dec 31, 2024
🕕 6:00 PM - 1:00 AM
📍 Sheraton Addis Hotel, Addis Ababa

👉 Secure your tickets via telebirr https://onelink.to/uecbbr now!

telebirr SuperApp➡️Payment➡️Event & Ticketing➡️New Year's Eve

telebirr - Very easy, Fast, Convenient, and Reliable!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

5.7k 0 43 10 48

✨🌍 Stay connected and save big with our Visitors' Plan!

📶 Stay connected effortlessly.

🎁 Take advantage of exclusive deals.

🛫🏡 Enjoy local and international benefits.

💳 Choose your preferred currency.

Get your Visitor Plan today and make the most of your stay!

📍 Bole international airport and at all service centers.

Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

8.9k 0 53 16 75

በቴሌብር ሱፐርአፕ ተጨማሪ ስጦታዎችን ያግኙ!

🎁 100 ብር እና ከዚያ በላይ የሞባይል አየር ሰዓት ሲሞሉ 25%፣ ከ100 ብር በታች ሲሞሉ 15% እንዲሁም ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

➡️ አዲስ ደንበኛ ከሆኑ መተግበሪያውን https://onelink.to/uecbbr ሲጭኑ በ100ሜ.ባ፣ የመጀመሪያውን ግብይት ሲፈጽሙ ደግሞ የ15 ብር ስጦታ ያገኛሉ!

ለተጨማሪ፡ https://youtu.be/l7sSDPhPig4 ይመልከቱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

13k 0 88 28 103

መልካም የሥራ ሳምንት!

#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

14k 0 88 21 119

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🏡 መልካም የእረፍት ቀን!

ግብይት ካለ ክፍያዎን በቴሌብር ይፈጽሙ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

20.2k 0 221 79 177

🎀 ተጨማሪ 50% ስጦታ ያግኙ!

ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ99 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ የ50% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🗓 እስከ ታኅሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

21.7k 0 241 71 185

🌟 10% የገንዘብ ስጦታ ከተጨማሪ አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!!

መጪውን የገና በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 10% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

🛋️ የቤት ዕቃዎች - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር
🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር
🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር
💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል *ዳታ* ጥቅሎች

የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!

🗓 እስከ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

20.8k 0 193 31 174

ታኅሣሥን ለፍሬምናጦስ የአረጋዊያን፣ የአእምሮ ሕሙማንና ሕፃናት መርጃ ድርጅት!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለፍሬምናጦስ በጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

20.3k 0 210 23 192

✨🏑 ሁላችንም የምንሳተፍበት  የዘንድሮ የገና ጨዋታ የሚደረግበት ሜዳ ቴሌብር ሱፐርአፕ ነው!! 😁

💁‍♂️ መተግበሪያው https://onelink.to/uecbbr ከሌለዎት ያውርዱ፤ በሞቀው የገና ጨዋታ ተሳታፊ ይሁኑ!

🤩 ከ15 ሚሊየኑ የዕድልዎን ለመውሰድ ታኅሣሥ 23 ይጠብቁን!!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

21.6k 0 205 57 215

የምስራች!!!

የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን 67 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡

በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን!

በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት ይደሰቱ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

22k 0 158 77 201

🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ)

ምዝገባዎን 👉 በአገልግሎት ማዕከሎቻችን
የካርድ ኅትመት 👉 በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ‘’NID (Fayda) Printing’’ በሚለው ሚኒ መተግበሪያ የፋይዳ ቁጥርዎን በማስገባትና ክፍያዎን በመፈጸም የካርድ ኅትመት በቀላሉ ማዘዝ ይችላሉ፡፡

📍 በአዲስ አበባ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3UT6rY3

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

24.6k 0 155 78 181

✨🏑 ቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ ሞቅ ደመቅ ብሏል!!

💁‍♂️ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡና ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

መግቢያ ላይ በሰልፍ እንዳይጉላሉ አሁኑኑ ባሉበት ሆነው በቴሌብር ይቁረጡ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!

📍 በኤግዚቢሽን ማዕከልና መስቀል አደባባይ

🏑 በገና ሸመታ አይቆጡም ጌታ!!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

24.2k 1 145 11 166

❓🏑 የዘንድሮ የገና ጨዋታ ሜዳ የት ነው?

✍️ የእርስዎን መልስ በአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡ

🔜 መልሱን በቅርብ ቀን!!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

25.9k 0 181 225 219

በቀድሞው ቴሌ ማሠልጠኛ መምህሩ የኤሌክትሪክ ፍሰት ላይ ገለጻ ሲያደርጉ!

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

27.4k 0 168 30 205

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የኢትዮ ቴሌኮምን አክሲዮን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይግዙ!

🗓 ለገበያ የቀረቡት አክሲዮኖች ቀድሞው ተሸጠው ካልተጠናቀቁ እስከ ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም ይቆያል፡፡

📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

27.6k 1 165 34 166

✴️ 30ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!

4 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

29.7k 0 216 121 263

🆕🎁 በባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅል እንደምርጫዎ ይጠቀሙ!!

አዲሱ በቴሌብር ሱፐርአፕ ያቀረብንልዎ የባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅል (Multiple-Validity Package) የፈለጉትን የጥቅል መጠን በመረጡት የጊዜ ሰሌዳ መጠቀም ያስችልዎታል፡፡

❇️ 2ጊ.ባ - ለ5ቀናት 90ብር፣ ለ15ቀናት 95ብር፣ ለ25ቀናት 105ብር
❇️ 5ጊ.ባ - ለ5ቀናት 160ብር፣ ለ15ቀናት 185ብር፣ ለ25ቀናት 205ብር

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

30k 0 199 55 222

🎄✨ To our customers and business partners who celebrate Christmas by the Gregorian calendar, we wish you a Holiday filled with cherished moments.

#MerryChristmas!

27.3k 5 168 10 217

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የጉግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን ስማርት ስልኮች እስከ 35% በሚደርስ ቅናሽ የግልዎ በማድረግ አስደናቂውን የአንድሮይድ ዓለም ይቀላቀሉ!

#Google
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

32.4k 3 186 55 257

ታኅሣሥን ለፍሬምናጦስ የአረጋዊያን፣ የአእምሮ ሕሙማንና ሕፃናት መርጃ ድርጅት!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለፍሬምናጦስ በጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

41.2k 1 389 67 326
Показано 20 последних публикаций.