❤አላህ 8 አይነት ሰዎችን ይወዳል!❤
1-አላህ በጎ ሰሪዎችን ይወዳል (2-195)
2-አላህ ከኃጢያት ተመላሾችን ይወዳል (2-222)
3-አላህ ተጥራሪዎችን ይወዳል(2-222)
4-አላህ ትዕግስተኞችን ይወዳል(3-146)
5-አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል(3-76)
6-አላህ በእርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳል(3-159)
7-አላህ በትክክል ፈራጆችን ይወዳል(5-42)
8-አላህ በሃይማኖታቸው የሚጋደሉትን ይወዳል
(61-4)::
አላህ ከሚወዳቸው ያድርገን::አሚን::
@ethiofu @ethiofu @ethiofu @ethiofu
1-አላህ በጎ ሰሪዎችን ይወዳል (2-195)
2-አላህ ከኃጢያት ተመላሾችን ይወዳል (2-222)
3-አላህ ተጥራሪዎችን ይወዳል(2-222)
4-አላህ ትዕግስተኞችን ይወዳል(3-146)
5-አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል(3-76)
6-አላህ በእርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳል(3-159)
7-አላህ በትክክል ፈራጆችን ይወዳል(5-42)
8-አላህ በሃይማኖታቸው የሚጋደሉትን ይወዳል
(61-4)::
አላህ ከሚወዳቸው ያድርገን::አሚን::
@ethiofu @ethiofu @ethiofu @ethiofu