#የኮሮና_ቫይረስ_አስደንጋጭ_የስርጭት_ፍጥነት!
የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊው ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግለጫ የቫይረሱን ስርጭት ፍጥነት እንደሚከተለው አስረድተዋል።
“በኮሮና ቫይረስ የተያዘው የመጀመሪያ ሰው ሪፖርት ከተደረገ በኋላ፤ የመጀመሪያዎቹ 100ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ለመያዝ 67 ቀናት ወስደዋል። ቀጣዮቹ 100ሺህ ሰዎች የተያዙት በ11 ቀናት ውስጥ ሲሆን፤ ሦስተኛ 100ሺህ ሰዎች የተያዙት ደግሞ በ4 ቀናት ውስጥ ነው”
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@ethiohilas @ethiohilas2