ድር ቢያብር አንበሳ ያስር" #share
*ከአማራ ሕዝብ የሥራ እሴቶች መካከል አርሦ አደሮች በአንድነት የሚረዳዱበትና የሚደጋገፉበት ባህል ነው።እንደየአካባቢው፦
1.ደቦ፣
2.ወንፈል፣
3.ወበራ፣
4.ጅጌ እየተባሉ ይጠራሉ።
እነዚህን የሥራ ባህል በአጭሩ "ድር ቢያብር አንበሳ ያስር" ብሎ መግለጽ ይቻላል።
ስራው በአረም፣በእርሻ፣በአጨዳ፣በቤት ሥራ፣በእርከን ሥራ...ወዘተ የሚከወኑ ናቸው።በሥራው ጊዜ ቀረርቶ፥ፉከራ፥ ይቀርባሉ።በስነ ቃል እና ዘፈን ታጅበው የደቦ፣ወንፈል፣ወበራ እና ጅጌ ሥራቸውን ይከውናሉ።ታዲያ መደመር ማለት ይኼም አይደል።አንድነት በተግባር ከላይ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር" ብለን የገለጽናቸው የሥራ ባህሎች ትልቅ ማስረጃ ናቸው።ከእነዚህ ባህላዊ እሴቶቻችን በመነሳት የፖለቲካ አይዶሎጂዎቻችን ቢተነተኑ ጥሩ ነበረ።
የአማራን ማለትም፦
1.ቁሳዊ ባህል /material culture/
2.ሀገረ ሰባዊ እጅ ሥራ /folk craft/
3.ሀገረ ሰባዊ ስዕልን /folk costome/
የሚያጠና ተቋም ቢኖር ጥሩ ነበረ።
ለማንኛውም አርሶአደሮቻችን በጋራ የለፉበትን አዝመራ እየሰበሰቡ ናቸው።የአማራ ልዩ ኃይልም ከደቦ፣ወንፈል፣ወበራ እና ጅጌ ሥራው ጎን ተሰልፈዋል።ምስጋና ሊቸራቸው ይገባል።