#share ይፈልጋል፤የምኒልክ ስም ሲነሳ ለሚያቀለሸልሻቸው መንጋዎች አድርሱልኝ።ምኒልክ ማለት ሰማቸው ሊያጠፉት ቢሞክሩ የማይጠፋ፣ ቢቀብሩት ፈንቅሎ የሚያንፀባርቅ ነው‼️
ዐፄ ምኒልክ ኢትዮጵያ የስልጣኔ ጭላንጭል እንድታይ፣ በር የከፈቱ መሪ ናቸው፡፡ትምህርት ቤት፣ሐኪም ቤት ፣ባቡር፣ ስልክ፣ መኪና ፣ፖስታ የቧንቧ ውሃ የመሳሰሉት ተቋሞች በመጀመሪያ ያስገቡት ምኒልክ ናቸው፡፡ዘመናዊው የአስተዳደር ተቋም፣ የካቢኔ ሹመትን የጀመሩት፣ ምኒልክ ናቸው፡፡ አዲሱን ስልጣኔ በመከተላቸው የሚነቀፉ ናቸው፡፡ ቢበዙባቸውም፣ራሳቸው አርኢያ እየሆኑ፣ወፍጮ እያሰፈጩ፣ መኪና እየነዱ፣በስልክ እያወሩ፣ሕዝባቸው እንዲለምድ ደክመዋል፡፡
አፄ ምኒልክ፣ ሕዝባቸውን አስተባብረውና አንቀሳቅሰው፣ የጦር እቅድ አዋቂነታቸውን ተጠቅመው፣ጣሊያንን አድዋ ላይ ድል ነሰተዋል፡፡የአድዋ ድል፣ታላቅ የሚባል የአውሮፓ ጦር ሃይል፣ በአፍሪካውያኖች የተደቆሰበት በመሆኑ፣ ለነፃነታቸው የሚታገሉ ሁሉ፣ ምኒልክንና አድዋን መመሪያቸውና አርአያቸው አድርገው ኖረዋል፡፡ ጥቂት ተቀዋሚዎቻቸው፣ ሰማቸው ሊያጠፉት ቢሞክሩ የማይጠፋ፣ ቢቀብሩት ፈንቅሎ የሚያንፀባርቅ እንዲሆን፣ የአድዋ ድል አድራጊነታቸው ረድቷቸዋል፡፡
*ሰሞኑንም የዓለም ትኩረት የሳበው አሜሪካዊቷ የሆሊውድ ተዋናይት ሞዴሊስት እና የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የሆነችው አሽሊ ሀምበርግ ልጇን "ምኒልክ" ማለቱ አነጋገሪ ሁኗል።አሽሊ ለልጇ ስም ለማውጣት ጓደኞቿን ስታማክር ቆይታ ነው በመጨረሻም በመላው ዓለም ጥቁሮች ፓንአፍሪካኒዝም አባት በሆኑት "ምኒልክ" ብለዋለች።
*ምን ይኼ ብቻ ታላቁን ጥቁር ሰው ለመዘከር በአለም በሚገኙ ሀገራት የተሰየሙ መታሰቢያዎች ይገኛሉ።ከጥቂቶች መከካል፦
1.በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ "በምኒልክ" ስም የተሰየመ መንገድ፣
2.በለንደን ከተማ በምኒልክ የተሰየመ መንገድ፣
3.በጅቡቲ በምኒልክ የተሰየመ ሆቴል፣
4.በደቡብ አፍሪካ በምኒልክ የተሰየመ ሽቶ፣
5.በቤልጀም በምኒልክ የተሰየመ ቢራ፣
6.በብራዚል በምኒልክ የተሰየመ ካፌ፣
7.በብራዚል በምኒልክ የተሰየመ ጋዜጣ፣
8.በፈረንሳይ በምኒልክ የተሰየመ ቸኮሌት...ወዘተ ይገኛሉ።