============ ሒጅራ -ሀገር ግንባታ- ============
ኢብኑ ኸልዱን
---------------
...ሒጅራ በኢስላም ውስጥ ልዩ ቦታ አለው።
...ሒጅራ የእስልምና አበባ የፈነደቀበት፣የቁርአን ጮራ የፈነጠቀበት፣የሙስሊሞች ፀሀይ የወጣችበት ልዩ ክስተት ነው።
...ሒጅራ #ከሸረሪት_ ድርና #ከእርግብ_ጎጆ ፍፁም የመጠቀ #ሀገር_ግንባታን ያበሰረ ድንቅ ክስተት!
አወ! #ሀገር_ግንባታ! እኛ የምናስበው ጠባብ ሀገር ሳይሆን ዓለምን ያማከለ ሁለንተናዊ ሀገር!
...ዘርኝነትን የማይሰተናገድበት ሀገር!
...መደብተኝነትን የቀበረ ሀገር!
... የሀይማኖት አፈናን የማይቀበል ሀገር!
...የፍትህ፣የሰላም፣የፍቅር፣የሰብዓዊነት፣የእዝነት ሀገር!
☞ታላቁ #ዑመር_ብኑል_ኸጧብም ሒጅራን ለዘመን መለወጫነት ሲያስቀምጡ #ሀገር_ግንባታ የኢስላምን ዓለም ዓቀፋዊ መልዕክተኝነት መግለፅ እንደሚችል ተገንዝበው ነው።
✔እናም ሀገር ለመገንባት እንነሳ! ለሀገር ግንባታ መሰረቱም ከግል ብሎም ከቤተሰብ እንደሚጀምር እንገንዘብ! አወ! ረዥም አመታትን ሊወሰድብን ይችላል።ቢሆንም ለግንባታው የየራሳችንን #ጡብ እንስቀምጥ!
----------
1-1-1439