ፈረሶችን ስለማረኩ እግረኛ የነበሩት
ፈረሰኛ ሆኑ።በጦርነቱ ሶስት ሺህ ያህል ሙጃሂዶች በክቡር ደማቸው
የአንደሉስን መሬት አሸብርቀው ሸሂድ ሆኑ።አላህ ምንዳቸውን ያብዛላቸው!
( በዚህ ጦርነት ወቅት ጧሪቅ ብኑ ዚያድ መርከቦችን እንዳቃጠለ አንዳንድ
ተራኪወች ይዘግባሉ።ይህ ታሪክ ግን ፍፁም ስህተትና አውሮፓዊያን
ሽንፈታቸውን ለማቃለል የፈጠሩት ተራና መሰረተ ቢስ ወሬ ነው።ማስረጃወቹን
ከዶ/ር ራጊብ መፅሐፍ ላይ ያገኙታል።እንዲመለከቱት ምክሬ ነው!)
ከዋዲ በርባጥ ድል በኋላ ሰወች ከሰሜን አፍሪካ ሀገራት ወደ ጧሪቅ ሰራዊት
ይቀላቀሉ ጀመር።የሰራዊቱ ቁጥር በጣም ጨመረ።ሙጃሂዱ ሰራዊት በድሉ
መንፈሱ ታድሶ፣ወኔው ሲጨምር በአንፃሩ የከሀዲያኑ ጦር ተበታትኖና ወኔው
ላሽቆ ነበር።ጧሪቅም ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ዘመቻውን አጠናክሮ
ቀጠለ።
ኢንሻ አሏህ ይቀጥላል ...