Motivating Ethiopia👍❤


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


አዲስ ነገር አለ!

በአሁኑ ሰአት ለብዙዎች ተጨማሪ የገቢ ምንጭ የሆነ በነፃ ስልጠና የተደገፈ ሰዎች በትርፍ ሰአታቸው ወይም በሙሉ ጊዜ የሚሰሩት የስራ እድል እየሰጠ ይገኛል እርስዎም ይህንን መጠቀም ከፈለጉ በ @ETHIOJOBS101
በ09 40 24 97 96 ልናስተናግዶ ዝግጁ ነን፡፡(ፌበን መሳይ)

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций








#የመስዋዕቱ_በግ

አንዲት እናት ልጇን ለዚህ ዓለም ለመሰዋት ካለመኖር ወደ መኖር ታመጣዋለች፡፡

ይህንንም ጉዳይ ማይክ አንጀሎ በድንግል ማርያም እና በልጅዋ በክርስቶስ አምሳያ በቀረጸው ሀውልት ገልጾታል፡፡

ልጇ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር የመጣው በእናቱ በድንግል ማርያም ማህጸን ውስጥ አልፎ ነው፡፡ ክርስቶስም ራሱን በመስቀል ላይ ሰውቶ ዓለምን አድኗል፡፡

ግን አንድን ህፃን ወደዚህ አስከፊ ዓለም ማምጣት ትክክል ነው? እያንዳንዱ ሴት ይህንን ጥያቄ ሳትመልስ ልጅ ለማርገዝ አትሞክርም፡፡

አንዳንዶች ተገቢ አይደለም የሚሉበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል፡፡

ድንግል ማርያም ግን ምንም እንኳን ክርስቶስ የተፀነሰው መንፈሳዊ በሆነ መንገድ ቢሆንም ተገቢ ነው ብለው ከሚያስቡት እናቶች ውስጥ ነች።

በምላሹም የማሪያም ልጅ ክርስቶስ ራሱን ለዓለም አሳልፎ በመስጠት በሰው ልጅ እጅ ተሰቃይቶና ተሰድቦ በመሰቀል ራሱን ሰውቷል፡፡

ይህ ታሪክ ትልቅ ነገርን ለማግኘት ትልቅ መስዋዕትን እንደሚጠይቅ ያሳያል፡፡

አንተም ወዳጄ ትልቅ ነገርን ካለምክ፣ ትልቅ ነገርን ሰዋ፡፡ መስዋዕት የምትከፍልለት አላማህ ግን አለምን የሚያድን ይሁን!

መልካም የገና በዓል🙏


እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላም አደረሳችሁ
ኢቲኬር ለመላው የድርጅቱ የምርት አስተዋዋቂዎች ደንበኞች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን ይመኛል፡፡ መልካም አውደዓመት
Etcare I care You care We care


የአእምሮ ሰላም ከሚሰጥህ ሰው ጋር   ዋል፡ የሚያበረታህን ፖስት እና መጽሐፍ ብቻ አንብብ፡፡

ህይወትን እንድትውድ በሚያደርጉ ነገሮች ራስህንን ክበብ፡፡በዙርያ ያለወን ጥሩም ሆነ መጥፎ አከባቢ  እንደምትመስል አስታውስ፡፡ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር አመድ ቅማ ትመጣለች፡፡አንተስ ከመጥፎ ሰው ጋር ብትውል ምን የምትማር የመስልሃል? ክፉ መጽሐፍ ብታነብ ምን የምትሆን ይመስልሃል? የምትሆነው በዙርያ የሚገኘውን ነገር ነው፡፡የምትመስለው አከባቢ እና ውሎህን ነው፡፡ስለሆነም የምትውልበትን ቦታ እና የምታገኘውን ሰው በንቃት ምረጥ፡፡


Are you ready????
ETCARE SAVING AND CREDIT ASSOCIATION L.L.C
የኢቲኬር የቁጠባና ብድር  ኃ/የተ/ህ/ስ/ማ










ኢቲኬር ሐገር በቀል ግዙፍ የንፅህና እና የውበት መጠበቂያዎች አምራች ድርጅት ለብዙ ዜጎች የስራ እድል እየፈጠረ ያለ ካምፓኒ ሲሆን ሰዎች ባችር ግዜ ህልማቸውን ማሳካት እንድችሉ የቁጠባና የብድር ተቋም አቋቁሟል የስኬትን ጉዞ ኢቲኬርን ይዞ🙏


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram








የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል!

ታሪክ መስራት ከፈለክ አብዛኛው ሰው የማያደርገውን ማድረግ አለብህ፤ ሌላው ሲተኛ አንተ ትነሳለህ፣ ሌላው ጊዜውን በከንቱ ነገር ሲያጠፋ አንተ ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ ታጠፋለህ፣ ሌላው ገንዘብ ሲያጠፋ አንተ ታስቀምጣለህ፣ ሌላው ወደ ፈጣሪው ለመቅረብና ፀሎት ለማድረስ ጊዜ ሲያጣ አንተ ይበልጥ በመንፈሳዊነትህ ትጠነክራለህ!

ወዳጄ የተለየ ነገር ከፈለክ የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል፤ ደስ የሚለው ምን ማድረግ እንዳለብህ አውቀህ መንገዱን ጀምረሀል፤ ማን እንደሆንክ ለራስህ ሳታሳየው ማቆም የለም!

አስደናቂ ቀን ተመኘንላችሁ🙏



Показано 20 последних публикаций.

555

подписчиков
Статистика канала