ስለ-ሕግ ⚖️ ABOUT-LAW


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Право


ABOUT-LAW is a premier e-legal service platform established in October 2020. Whether you need legal advice, legal documents, , or any other legal assistance, we are here to help.
Contact us @AshenafiFisha
Vist our legal database via- @aboutethiopialaw_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Право
Статистика
Фильтр публикаций


Our graphic designer, Yonas A., who is an architect and assistant lecturer in architecture at Bahir Dar University, has developed our brand guidelines and logo. So, this will serve as the new logo for ስለ-ህግ ABOUT-LAW from now on.😊


Core International Human Rights Treaties.pdf
3.1Мб
📕 The Core International Human Rights Treaties

BY: United Nations Human Rights Office of the High Commissioner.

🔗 t.me/ethiolawblog




የሰበር ችሎት በ ሰ/መ/ቁ. 213123 በሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም፡

በፍብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 264 መሰረት ተከራካሪዎች ካቀረቧቸው ማስረጃዎች በተጨማሪ ለክርክሩ አወሳሰን ጠቃሚ የሆነ ማስረጃ ፍርድ ቤቱ የማስቀረብ ስልጣን እና ኃላፊነት እንዳለበት ያስገነዝባል፡፡ ሕጉ ኮመን ሎው (common law) እና ኮንቲኔንታል ሎው (continental law) የሕግ ሥርዓት የሚከተሉ ሀገሮችን አጣምሮ የያዘ እና ከኮመን ሎው የህግ ሥርዓት ከሚከተሉ ሀገሮች በተለየ ለዳኛው ጉዳዩንና ግራቀኙ የሚያቀርቡትን ማስረጃ ከማዳመጥ ያለፈ ተግባር እንደሰጠው ያሳያል፡፡ ድንጋጌው እውነትን የመፈለግ ዓላማ የሥነ-ሥርዓት ሕጉ እንዳለው የሚያሳይ እና ዓላማው እንዲሳካ የማድረግም ኃላፊነት የዳኛውም እንደሆነ ያስረዳል፡፡



በመዝገቡ ላይ ሰራተኛው ከመስሪያ ቤቱ የወሰደው ብድር ስለመከፈሉ ሰራተኛው የስራ ውሉ ሲቋረጥ የተሰጠውንና ዕዳ እንደሌለበት የሚገልጸውን ክሊራንስ አቅርቧል። በዚሁ መሰረት የስር ፍርድ ቤት ሰነዱን በማስረጃነት አጣቅሶ ከዕዳ ነጻ አድርጎታል።

በአሰሪው በኩል የቀረበው መከራከሪያ ክሊራንስ ቢሰጠውም ዕዳው ከደመወዙ ሲቀነስ አልነበረም የሚል ነው።

ችሎቱ ከላይ በሁለቱ የህግ ስርዓቶች የዳኛውን ሚና በንጽጽር ከለየ በኋላ በደረሰበት ድምዳሜ የስር ፍርድ ቤቶችን ውሳኔ ሲሽር በሐተታው ላይ እንዳሰፈረው፥



የሥር ፍርድ ቤቶች ዕዳው ስለመከፈል አለመከፈሉ የ1ኛ ተጠሪ የደመወዝ መቀበያ ፔሮል በማስቀረብ ጉዳዩ በተገቢው ማስረጃ ተረጋግጦ እንዲወሰን ማድረግ ሲገባቸው ይህን ሳያጣሩ ክሱን ውደቅ ማድረጋቸው በሕግ የተጣለባቸውን ክርክርን የመምራት ኃላፊነት ያልተወጡ ስለመሆኑ ስለሚያረጋግጥ ውሳኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል፡፡


ምን ትላላቹ?

በኔ በኩል ምንም እንኳን የኮንቲኔንታል ሎው (continental law) የህግ ስርዓት የዳኛው ሚና ከሙግት ታዛቢ ይልቅ መርማሪነቱ ቢጎላም ተከራካሪው በእጁ ያለውን ማስረጃ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ይሰጣል ማለት አይደለም። እንዲያ ካደረገ ሚናው ከዳኝነት ይልቅ ወደ አንደኛው ተከራካሪ ጠበቃነት ያዘነብላል። ( Abraham Y.)

Credit to Abraham Y. ( @ethiopianlegalbrief )


Ethiopia's Major Legislative and Policy Reform in 2024.pdf
2.7Мб
➡️ Major Ethiopian Government Legislative and Policy Reforms in 2024

▪️ In 2024, the Ethiopian government implemented significant legislative and policy reforms. As we look ahead to 2025, we have compiled a list of key changes, which include updates to investment policies and banking business liberalizations.

▪️In 2025, we will integrate all regulations and directives enacted by federal government bodies into our Telegram bot. Click here to explore now: [ t.me/aboutethiopialaw_bot ].

▪️And, don’t forget to follow the ABOUT-LAW pages to access legal documents instantly and streamline your legal research.

Telegram- https://telegram.me/ethiolawblog
Facebook- https://m.facebook.com/aboutlawlegalservice
LinkedIn- https://www.linkedin.com/company/aboutethiopian-law
TikTok- https://www.tiktok.com/@aboutethiopianlaw1?_t=8qe3Ip7153m&_r=1




A funny IP case 😄


Happy Sunday!


Call for Applications: ILFA Flagship Secondment Programme for African Lawyers, including Ethiopian lawyers.
(Placements in London & Dubai) 


ILFA Flagship Secondment Programme offers a valuable opportunity for 1 to 3 months of work experience. This programme includes advanced training and placements at esteemed law firms or corporate legal departments in London, Dubai, or Paris. The programme will be conducted from September to December 2025.

Application form - Link


1734428656995.pdf
519.7Кб
Today, the Ethiopian parliament has approved a draft "Banking Business Proclamation," marking a major shift in the country’s financial landscape by allowing foreign banks to establish operations in Ethiopia.

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውጭ ባንኮች እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅ ዛሬ አጽድቋል፡፡


- This legislation offers various avenues for foreign banks to enter the market, such as creating subsidiaries, opening branches, or acquiring shares in local banks. However, to protect local interests, strict regulations have been implemented, mandating that foreign ownership in local banks cannot exceed 49% of the subscribed shares, ensuring that 51% remains under Ethiopian control.

- Furthermore, the new law allows foreign banks to employ foreign nationals as senior executives but also emphasises the need for Ethiopian representation on the boards of these banks to maintain local oversight. The endorsement of this proclamation follows six months of deliberation after the Council of Ministers passed an initial draft.



5.8k 0 116 2 32

🧩መቀጮ ስምምነት ማለት ምን ማለት ነው❓
⚠️ የሰበር ውሳኔዎች የተጣቀሱበት 〽️
የሕግ ገፅ በቴሌግራም ለመከተል ❕❕
🌐 t.me/ethiolawblog
🌐 t.me/ethiolawblog
🌐 t.me/ethiolawblog


ማስታወቂያ

        በፌደራል ጠበቆች ማህበር የወጣ የቅድመ ስራ ልምምድ Internship ማስታወቂያ፡

       የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ(LL. B ለተመረቃችሁ ወይም የ5ኛ ዓመት የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሆናችሁ መርሃ ግብሩን በአካል ማከናወን የምትችሉ የመጨረሻ አመት ተማሪዎች ከ 3 ወር እስከ 6 ወር ድረስ የሚቆይ የቅድመ - ሥራ ልምምድ (Internship) በማህበሩ በኩል የተመቻቸ ስለሆነ ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናዉ እና ኮፒ እንዲሁም ( CV) በመያዝ በማህበሩ ጽ/ቤት እየቀረባችሁ መመዝገብ ከዛሬ ህዳር 30 ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 11 2017ዓ.ም ድረስ መመዝገብ (ማመልከት) የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር


አብዛኛው ሰዉ የህግ ምክር የሙያ አገልግሎት መሆኑን እና እንደሚያስከፍልም የረሳ ሳይሆን እውቅና ያለውም አይመስልም።
በህጉ መሠረት ፍትህ የማግኘት መብትን ለማስጠበቅ ጠበቃው አቅም ለማይኖራቸው ሰዎች ከሚሰጠው አገልግሎት ውጭ ማንኛውም አይነት የምክር አልግሎት የሚያስከፍል መሆኑን ይወቁ።(ማወቅ ብቻም ሳይሆን ይክፈሉ😄)

እርስዎስ ምን ይላሉ?

6k 0 23 7 97

ዳኝነት ከመዳኘት ያለፈ: ፍርድ ከመፃፍ ያለ ደብዳቤ ለመጻፍ እንኳን ጊዜ አይኖሮም። ታታሪው ዳኛ ካሴ መልካም ይኸው በአንድ ዓመት ሁለተኛውን አዳስ ይዞልን ቀርቧል።
(ከዚህ በታች ያለው ፅሑፍ በራሱ በፀሐፊው የተቀናበረ ነው)

*

ገባያ ላይ ውሏል
በመጽሐፍ የፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን በተመለከ በከፊል:-
1.ውሳኔ ለሰጠበት ፍ/ቤት በሕዝብ ተወካዮች ያልተሸመ ዳኛን የሰጠው ፍርድ የፀና ስለመሆኑ
.2. የከተማ አስተዳደር በሰጠው የሊዝ ውል አላግባብ ተጥሷል የሚለውን ክርክር የመዳኘት ስልጣን የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ
.3. የፍርድ ቤቶችን የሥረ-ነገር ሥልጣን የዜጎች ፍትህ የማግኘት መብት ያላቸው ባከበረ መልኩ መተርጎም አለበት
.4. በውል የተሰየመ የግልግል ዳኛ ሲከስም ፍ/ቤት በራሱ የግልግል ዳኛ መሾም የማይችል ስለመሆኑ እና ፍርድ ቤቱ ሊሰጠው የሚችለው አማራጭ መፍትሔ
.5. ኢትዮጵያ በምታደርጋቸው ስምምነቶች የፍርድ ቤት ስልጣን ሲገድብ የዜጎች በሀገራቸው ፍ/ቤቶች ፍትሕ የማግኘት መብትን የማይነካ ስለመሆኑ
.6. ፍ/ቤቶች የቀን ሰራተኞች ከስራ ሲባረሩ/ሲታገዱ የማከራከር ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ
.7. የክልል ጉዳዮችን በተመለከተ በክልል ሕግ በግልፅ የሰበር ስርዓት ባይደነገግም ጉዳዩ ለክልል ሰበር መቅርብ ያለበት ስለመሆኑ
8.ነክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትንና የንብረት ካሳ የሚከፈልበትን ለመዳኘት ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ

By Abreham Y.


የሪል_ስቴት_ልማት_እና_የማይንቀሳቀስ_ንብረት.pdf
1.9Мб
የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት
ግብይትና ግመታ አዋጅ አጭር ማብራሪያ


JOIN ስለ-ህግ ABOUT-LAW
Telegram- https://telegram.me/ethiolawblog
Facebook- https://m.facebook.com/aboutlawlegalservice
LinkedIn- https://www.linkedin.com/company/aboutethiopian-law
TikTok- https://www.tiktok.com/@aboutethiopianlaw1?_t=8qe3Ip7153m&_r=1


#CapitalNews የሪል እስቴት አልሚዎች ያልተገነባ ቤት በመሸጥ የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ አካዉንት እንዲያስቀምጡ የሚያስገድደዉ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ

ሪል ስቴት አልሚዎች ግንባታ ከማከናወናቸው አስቀድመው ቤት እንዳይሸጡ እና ከደንበኞቻቸው የሚሰበስቡትን ገንዘብ ደግሞ በዝግ የባንክ አካውንት እንዲያስቀምጡ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ፀድቋል።

በዚህ አዋጅ የይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፍቃድ ያላገኙ አልሚዎች ደንበኞችን መመዝገብ እና ክፍያ መቀበል የሚከለክል ሲሆን ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤቶችን ደግሞ ማስረከብ እንዳማይችሉ በዝርዝር አስቀምጧል ።

የማይንቀሳቀስ ንብረት ግመታ ስርዓቱ ዘመናዊና በመረጃ በተደገፈ መልኩ ተገማች ዋጋ እንዲኖረው ማድረግ በማስፈለጉ እና በማይንቀሳቀስ ንብረት ገበያው ግልጽነት መጓደሉ ምክንያት ረቂቅ አዋጅ እንዲወጣ መደረጉ ተገልጿል ነበር።

ይህን ተከትሎ የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞ እና በአንድ ድምፀ ታቅቦ በአብላጫ ድምፅ መፅደቁ የተገኘው መረጃ ያመለክታል ።

8k 0 24 3 18

The Irish Centre for Human Rights, School of Law, University of Galway, is pleased to offer one doctoral scholarship in the field of Islamic Law and Gender. The selected candidate will be supervised by Professor Roja Fazaeli and supported by a Graduate Research Committee comprised of staff members from the Irish Centre for Human Rights at University of Galway.

The deadline for applications is 28 January 2025.

More info: https://lnkd.in/e-2cTYB7


GIZ is hiring!

📢 Position: Gender and Human Rights Advisor 📍Addis Ababa
✏️ Vacancy announcement: #142/2024
📅 Application deadline: 07.12.2024

More details at https://www.giz.de/en/downloads_els/Advisor%20on%20Gender%20and%20Human%20Rights%20for%20Transitional%20Justice%20%23142_2024.pdf


Applications are now open for the Racial Justice Fellowship at Harvard University 2025-2026 cohort and are due by Sunday, January 5, 2025.


The Racial Justice Program focuses on reimagining systems, institutions, and movements to promote racial and economic equity for all. The program strengthens discourse connecting domestic civil rights to global human rights frameworks and brings together faculty, fellows, students, and the broader University community to collaborate.

They seek to attract a diverse group of fellows from different disciplines and sectors (academia, business, technology, civil society, human rights organizations, public interest technologists, and independent researchers and practitioners) who would like to design and develop a research project salient to their own expertise and the research priorities of the Center.

Fellows are encouraged to collaborate with each other and must participate in periodic Zoom calls with Carr Center faculty and other experts. Papers prepared by fellows will be published and promoted by the Carr Center, and projects of a more practical or applied nature will be presented to a cross-section of experts who will give feedback and ideas for strengthening.

All fellowship terms are one academic year (September 1-June 30).


Apply via the official Link
JOIN ስለ-ህግ ABOUT-LAW
Telegram- https://telegram.me/ethiolawblog
Facebook- https://m.facebook.com/aboutlawlegalservice
LinkedIn- https://www.linkedin.com/company/aboutethiopian-law
TikTok- https://www.tiktok.com/@aboutethiopianlaw1?_t=8qe3Ip7153m&_r=1


የሲቪል ማኅበረስብ ድርጅቶች ባለስልጣን፣ “የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል”፣ “ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ” እና "የሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ መብቶች" የተባሉ ሲቪክ ድርጅቶችን ማገዱን ዋዜማ ሰምታለች። ባለሥልጣኑ ባለፈው ሳምንት መጨረሻና በዚህ ሳምንት ለድርጅቶቹ በተናጠል በላከው ደብዳቤ፣ ድርጅቶቹ ከማናቸውም እንቅስቃሴ መታገዳቸውን አስታውቋቸዋል። ዋዜማ የተመለከተችው ደብዳቤ ለእገዳው የሰጠው ምክንያት፣ ድርጅቶቹ ከፖለቲካ ገለልተኛ ሆነው መሥራት ሲገባቸው ከዓላማቸው ውጭ በመንቀሳቀስ የአገርና የሕዝብ ጥቅምን በሚጎዱ ተግባራት ላይ ተሠማርተዋል የሚል ነው። የድርጅቶቹ የባንክ ሒሳብም ታግዷል ተብሏል። እገዳው መንግሥት በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ላይ ሲያደረግ የቆየው ጫና የመጨረሻ ከፍታ ነው ሲሉ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። ለባለሥልጣኑ ቅርብ የሆኑ ምንጮችም፣ እገዳው የተላለፈበት ሂደት ግልጽ እንዳልኾነላቸው ተናግረዋል።
JOIN ስለ-ህግ ABOUT-LAW
Telegram-
https://telegram.me/ethiolawblog
Facebook-
https://m.facebook.com/aboutlawlegalservice
LinkedIn-
https://www.linkedin.com/company/aboutethiopian-law
TikTok-
https://www.tiktok.com/@aboutethiopianlaw1?_t=8qe3Ip7153m&_r=1


📻Wazema Radio

Показано 20 последних публикаций.