#BREAKING
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ከነገ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ከቤታቸው ሆነው እንዲሠሩ ተወሰነ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እንዳስታወቁት፥ “መንግስት ሰራተኞች ከነገ ጀምሮ ወሳኝ የሥራ ሂደት ሰረተኞ ከሆኑት ውጪ ላልተወሰነ ጊዜ ከቤታቸው ሆነው እንዲሠሩ ተወስኗል” ብለዋል።
ምንጭ፦ ኢ/ር ታከለ ኡማ/ኤፍ ቢ ሲ