"በከተማችን መግቢያና መውጫዎች በተለይ የወጣቶች ያልተለመደ እንቅስቃሴ ከወትሮው በጨመረ መጠን እያስተዋልን ነው። ለጊዜው ጥያቄ ተገቢውን ሁሉ ለማድረግ በምናደርገው ጥረት ወደከተማችን እና በከተማች የሚደረግ እንቅስቃሴን በአንክሮ የምንከታተል መሆኑን ለሕዝባችን ጤና እና ደህንነት ጠንቅ ይሆናል ብለን በምንወስን ጊዜም ተገቢውን እርምጃ እንደምንወስድ በመግለፅ እንድትጠነቀቁ አሳስባለሁ።" - #ኢንጂነር_ታከለ_ኡማ