ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 17ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽️ የኢትዮጵያ ቡና 1~0 ወልቂጤ ከተማ
የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ብቸኛዋን ግብ ያስቆጠረው #ቴዎድሮስ_በለጠ ሆኖ ተመርጧል


ጎልልልልልልልልልል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 17ኛ ሳምንት ጨዋታ
48' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 ወልቂጤ ከተማ
48' ቴዎድሮስ
🗓 ሰኞ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 5:00 ሰዓት
🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️


ጨዋታው ተጀምሯል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 17ኛ ሳምንት ጨዋታ
12' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ወልቂጤ ከተማ
🗓 ሰኞ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 5:00 ሰዓት
🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 16ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ
🗓 ዕሮብ ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 5:00 ሰዓት
🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ

@ethiopia_buna


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20 ዓመት በታች 15ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ አምቦ ፊፋ ጎል ከ የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ዕሁድ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 10:00 ሰዓት
🏟 በወላይታ ሶዶ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼


90'+3 አብዱልባስጥ ከማል !

(ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ሀዋሳ ከተማ)


90'

6 ደቂቃ ተጨምሯል !

ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ሀዋሳ ከተማ

04' መስፍን ታፈሰ | 83' እስራኤል እሸቱ
35' መስፍን ታፈሰ


Репост из: Soccer Ethiopia
83' እስራኤል እሸቱ !

(ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ሀዋሳ ከተማ)


80'

ኢትዮጵያ ቡና 2-0 ሀዋሳ ከተማ

04' መስፍን ታፈሰ
35' መስፍን ታፈሰ


75' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ሐዋሳ ከነማ
4'35'መስፍን
🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 10:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️


#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
65' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ሐዋሳ ከነማ
4'35'መስፍን
🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 10:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️


ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !

46'

ኢትዮጵያ ቡና 2-0 ሀዋሳ ከተማ

04' መስፍን ታፈሰ
35' መስፍን ታፈሰ


የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
45' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ሐዋሳ ከነማ
4'35'መስፍን
🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 10:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️


ጎልልልልልልልልልልልልል
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
35' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ሐዋሳ ከነማ
4'35'መስፍን
🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 10:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም


#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
19' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 ሐዋሳ ከነማ
4'መስፍን
🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 10:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️


#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
4' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 ሐዋሳ ከነማ
4'መስፍን
🗓 አርብ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 10:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️




የባሕር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት አረፈ

የባሕር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት ህይወቱ አልፏል።

ተጫዋቹ በጉዳት ምክንያት ከክለቡ ስብስብ ጋር ያልነበረ ሲሆን በትውልድ ቦታው አርባ ምንጭ ሌሊት በድንገት ማረፉ ተገልጿል።

በቅርቡ የተሞሸረው አለልኝ አዘነ፤ ላለፉት ሁለት አመታት በባህር ዳር ከተማ ቡድን ውስጥ ድንቅ ብቃቱን ሲያሳይ ቆይቷል። ከዚህ በተጨማሪም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለት አገልግሎት መስጠቱ ይታወሳል።

ስርዓተ ቀብሩ ዛሬ መጋቢት 18, 2016 በአርባ ምንጭ እንደሚፈፀም ከክለቡ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በወጣቱ እና ተስፈኛው ተጫዋች #አለልኝ_አዘነ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለባህርዳር ከተማ ስፖርት ክለብ እና ደጋፊዎች እንዲሁም ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።


18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ
64'' ደቂቃ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ
         1                  2
52' አንተነ                        35'  ሙጂብ ቃሲም
                       47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ)

Показано 20 последних публикаций.