Free Internet


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Другое


The best channel for getting information about free internet ,file configuration and other.All configuration file are available 🙌Buy ads: https://telega.io/c/ethiopia_ehi
Owner 👉 @Cryptiyas

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций




















የጥንቃቄ መልዕክት

• ዛሬ ማለትም ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት እናሳስባለን !!


Viral ሆነ አሁን ላይ guys🔥🔥🔥


Blum መስራች የሆነው Vladimir smerkis አዲስ " donot " የተባለ mine app game airdrop launch አድርገዋል ።

Vladimir twitter ላይ Follow ያደርጋቸዋል ።

Viral ሳይሆን በጊዜ መጀመር የምትፈልጉ 👇👇

https://t.me/donot/game?startapp=1876584589






⭐ MAYYA ፓኬጅ ገዝቼ ተጠቅሜ በማግስቱ ደግሜ ልገዛ ስል እንቢ አለኝ .... ላላችሁኝ አሪፍ መፍትሄ
⬇️⬇️
➡️የመጀመሪያው አማራጭ
⌛ለምሳሌ ዛሬ ማያ ፓኬጅ የገዛችሁት 2:18 ከሆነ በማግስቱ 2:17 ሲል 6 ብር ወደዛ ሲም ላኩ ወይም ሙሉ እና ከ 2:18 ሲል OK ብሎ መላክ ሳይጠበቅባችሁ 5 ብሩን ቆርጦ ከ 994 ፓኬጁ ይላክላችኋል።

ስአቱን እየጠበኩ..? እንዴት አስታውሳለው ለምትሉ..??


ጥሩ አማራጭ⬇️⬇️

2 ሲም ካላችሁ ዛሬ በ አንደኛው ሲም ከገዛችሁ በማግስቱ ልትገዙ ስትሉ ሚያስቸግራችሁ ከሆነ በሌላኛው ሲም ግዙ።

ይህ እኔም የምጠቀመው መንገድ ነው

አይ አንድ ሲም ነው ያለኝ የምትሉ ከሆነ ደግሞ

⬇️⬇️

863 ላይ STOP ብላችሁ ትልኩ እና ከ 1-2 ደቂቃ ቆይታችሁ OK ብላችሁ ላኩ...ከ 994 ፓኬጁን እደገዛችሁ የሚያሳይ መልዕክት ካልተላከ...አንድ ሁለት ሶስቴ STOP... OK..ብላችሁ ላኩ እንቢ ካለ ከ 30-40 ደቂቃ ቆይታችሁ ማክሩ ይሰራል ✔️✔️

STOP..ወይም..OK ብዬ ስልክ አይልክም.. አይገባላቸውም ለምትሉ

⬇️⬇️
ይህ ነገር የሚከሰተው በብዛት ብዙ ግዜ STOP..OK..በማለት እያከታተሉ በመላክ ነው ነገር ግን ስልካችሁን 2g waym 3g እየቀያየራችሁ ላኩ ይሰራል

በ reaction ማበረታታት እና ቻናላችንን ለ ወዳጅ ዘመዶም ማጋራት እንዳይረሳ ቤተሰብ

✉️


Mayya 🇪🇹#3.lnk
5.3Кб
🐤 ማያ Package

LINKLAYER apk
       
በ 5 ብር  2gb Data 📲

📌ማያ Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media   መጠቀም ትችላላቹ።

Показано 16 последних публикаций.