አንድነት ለኢትዮጵያ (Unity For Ethiopia)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#eidmubarak
#ለመላውእስልምና_እመነት_ተከታይ በሙሉ
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ብዓል
#UnityForEthiopia
#EACC












ሙሉ ዘገባውን #DereNews ይጠብቁ


የዛሬ የጄኔቫ በጣም የተሳካ ነበረ !

ብዙ ዲፕሎማቶች ወጥተው አናግረውናል ፣
የኢትዮጵያ ጉዳይ እነሱም እንደሚያሳስባቸው እና በቀጣይ አጠንክረው እንደሚሰሩበት ድምጽ ለሆነለት ህዝብ ቃል ገብተዋል


#UN #Geneva
ኢትዮጵያ በግፍ ለተገደሉት ፣
ቤታቸው ለፈረሰባቸው አዲስ አበቤዎች ፣
በየሀገሩ ለተፈናቀሉት ፣
በማንነተቸው ብቻ ተለይተው ለታሰሩት ፣
በማንናታቸው ብቻ ተለይተው አማራ ስለሆኑ ብቻ
አብይ አህመድ በድሮን ለሚገላቸው
ለሀገራችን ዜጎች ድምጽ እንሆናለን!


Women's Day 2024 Wishes, Images, Messages and Greetings:
Hindustan Times - your fastest source for breaking news! Read now.
To all the incredible women out there, Happy Women's Day! Your strength, courage, and grace inspire us every day.
#EACC #UnityForEthiopia
🟢🟡🔴💚💛❤️


እኛ #UnityForEthiopia

" አንደበተ ርቱእ እንሁን"
ለቃላቶቻችን እንጠንቀቅ ሌሎችን ቅር እንዳያሰኝ።

"የድሮ የኢትዮጵያን ባህል እና ወግ ማረግ ለማምጣት  እንደድሮው ለመመለስ በመግባባት በመከባበር በመመካከር በመደማመጥ በሃሳብ በመግባት ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ እንወያያለን
#UnityForEthiopia





Показано 13 последних публикаций.