የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የቅድመ ኮሮና ምርመራ/የሙቀት መጠን/ ( #COVID_19 Screening) መጀመሩን በማህበራዊ ሚዲያ ገጹ (Zewditu Memorial Hospital) ከሰዓታት በፊት ገልጿል።
የምርመራው ቦታ፣ በሆስፒታሉ መግቢያ በር ላይ መሆኑም ተጠቁማል።
የመመርመር ፍላጎት ያለው ማንኛውም ሰው፣ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላል ማለት ነው።
The earlier we know, the earlier we can isolate and help, the earlier we can stop the spread.