ይሄ ውጭ አገር ባሉ ዘመዶቻችን ላይ ቢደረግስ? አሁን አፋችንን ሞልተን ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ተደበደቡ እንላለን? Stop xenophobia እንላለን?
This is embarrassing. This is even worse than the virus 😌
ዘመዶቻችንን እናስተምር ኧረ። ግንዛቤ እንፍጠር። ደንቁረን አንቅር።