"ህግ አንብበህ ምን ባታውቅም
መች ተባልክ አትጠየቅም?" ~ ኤልያስ መልካ
አሁንም አልረፈደብንም! መሳሳት ችግር የለውም። ተበተንና የጤና ባለሙያዎችን ምክር ስማ። ሸክም ባለ መሆን አቅም መሆን ማገዝ ይቻላል።
ሳኒታይዘሩን ከከነማ ተቀብሎ "ከምግብ በፊት ነው? ከምግብ በኋላ?" አለ አሉ። 😳🤣
ሰዎችን በምንችለው ሁሉ እናንቃ። እናስተምር። መረጃ እናካፍል።
እለታዊ ማስታወሻ! በምትችሉት ሁሉ ተግብሯቸው!
🧼 እጃችሁን በሳሙና በደንብ ታጠቡ
🤦🏽♀️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)
👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት ሰበር ይበቃል)
🙅🏽♀️ ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!
❌ ሰው የሚሰበሰብበት ቦታ አትሂዱ!!
☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!
📣 መረጃ አጋሩ!