"በቀን በቀን የሚያኖረኝ
ተስፋ ሳልቆርጥ የሚያውለኝ
ዕምነቴ ነው ያለኝ ብርታት
ተሥፋ አልቆርጥም
ተሥፋ አትቁረጥ
አይፈራም አይፈራም
ጎበዝ አይፈራም
ተሥፋ አይቆርጥም"
የኔ ጂጂ ❤
"ከጸሐይ በታች አዲስ ነገር የለም" ኹሉም የሆነ፣ የታለፈ ነው።
ይልቅስ "የባሰ አታምጣ" እንበል!
ሞኝ ግን "ከዚህ የባሰ ምን ይመጣል?" ይላል።
ባለፉት ዓመታትስ "ከዚህ የባሰ ምን ይመጣል?" ያልንባቸው በርካታ ጉዳዮች የሉም?
ግን አለፉ። አስበን የማናውቀው መጣ። ይኽም ያልፋል።
አሁን እንዴት ብናሳልፈው ይሻላል? ነው ጥያቄው!!
እጅ ያለህ በእጅህ፣ እግር ያለ በእግር ንሳ ዝመት ተብለሀል!!
ተረጋጋ! ታጠብ፣ መረጃ ማንቂያ ጻፍ፣ ለምትወዳቸው ስትል እጅህን ከፊትህ ሰብስብ፣ እግርህንም ግድ ካልሆነብህ አታንሳ!
በእውነት ያልፋል!! እኛን እንዴት ለውጦን ይለፍ?? ወሳኞቹ እኛ ነን። አሁን!!
We all are in this! Let's stand together and defeat #covid_19 ✊