🇪🇹ኢትዮ University


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew
🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


#GambellaUniversity

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ.ም በጋምቤሌ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአቀም ማሻሻያ ፕሮግራም ( Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ፦

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የተምህርት ዘመን የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ ጥር 28-29/2017 ዓ." መሆኑን ገልጿል

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ቲክቶክ በአሜሪካ እንደገና መስራት ጀምሯል‼️

ቲክቶክ ከታገደ ከሰዓታት በኋላ በአሜሪካ ውስጥ እንደገና መስራት ጀምሯል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#Update

" ያለ አሜሪካ ፍቃድ/ይሁንታ ቲክቶክ የለም " - ትራምፕ

👉 " 50% የቲክቶክን ድርሻ አሜሪካ መያዝ አለባት ! "

ትራምፕ ቲክቶክ አሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት መስራት እንዲቀጥል ሊያደርጉ ነው።

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ገጻቸው ላይ ዛሬ ባወጡት ፅሁፍ ፤ ቲክቶክ በአሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት መስራቱን እንዲቀጥል እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል።

ለዚህም በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ ቀን (ነገ ማለት ነው) ቲክቶክ በጊዜያዊነት መስራት እንዲቀጥል የሚያስችል እርምጃ ይወስዳሉ / ልዩ የሆነ ትዕዛዝ ይሰጣሉ።

ትራምፕ በዚሁ ፅሁፋቸው አሜሪካ የማህበራዊ ድረ-ገፁን ግማሽ (50%) በባለቤትነት መያዝ እንዳለበት ጠቁመዋል።

ነገ ወደ ቢሮ ገብቼ ስራ ከጀምርኩ በኃላ " ቲክቶክ እንዲጨልም አልፈልግም " ሲሉ ገልጸዋል።

ትራምፕ እንደ ጋራ ሽርክና አሜሪካ በቲክቶክ ውስጥ የ50% የባለቤትነት ድርሻ እንድትወስድ ሀሳብ አቅርበዋል።

ይህ ማለት ከወላጅ ኩባንያው ባይትዳንስ ወይም ከአዳዲስ ባለቤቶች ጋር " በአሜሪካ እና በመረጠችው ግዢ መካከል ትብብር ሊፈጥር ይችላል።

ትራምፕ " ይህንን በማድረግ ቲክቶክን እንታደገዋለን ፣ በጥሩ እጆች ውስጥ እናቆየዋለን " ብለዋል።

" ያለ አሜሪካ ፍቃድ ቲክቶክ የለም " ያሉት ትራምፕ " ከኛ ይሁንታ ጋር በመቶ ቢሊዮን ዶላር ምናልባትም ትሪሊዮን የሚቆጠር ዋጋ አለው " ሲሉ ጽፈዋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#NGAT_Result

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።

በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ረቡዕ ጥር 7/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት NGAT የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#JimmaUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 29 እና 30/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በጅማ ግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ
- የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም በታህሳስ 30 /2017ዓ.ም በቁጥር 11/77/1201/17 ባለስልጣን መስሪያቤቱ ባወጣው ማስታወቂያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞቻቸውን መረጃ በሶፍት ዌር ቴምፕሌት ማስገባታችሁ ይታወቃል::

ነገር ግን በተሰጠው ጊዜ ቀን ገደብ ያላስገባቹ ተቋማት እና ማስተካከያ እንድታደረጉ እድል የተሰጣቹ ተቋማት በድጋሜ በሶፍት ዌር ቴምፕሌት ከ09/05/2017 ዓ.ም እስከ 14/05/2017 ዓ.ም ድረስ እንድታስገቡ እያልን ጥንቃቄ በተሞላበት አግባብ እንዲሆን እናሳስባለን፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


♥️TikTok

🔥  Tiktok ከምድረ አሜሪካ ከእሁድ ጀምሮ በይፋ ይወገዳል

የእግዱ ተግባራዊነት
Tiktokን ከPlaystore እና Appstore ላይ እንዲጠፋ ያደርጋል።

New users, tiktok ማውረድ አይችሉም ፤ ነባር userሮችም App Update ማድረግ አይችሉም።

✅በ Ethiopia እሳ ምን ይሁን

                 🔘ይወገድ 🔥

                 🔘ይቆይልን
❤️

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#DebreTaborUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 29 እና 30/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3×4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ የትራስ ልብስ፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#Update

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ምዝገባ ከጥር 8-14/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ለመመዝገብ 👉 https://exam.ethernet.edu.et

ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራችሁ ጥያቄ ዘውትር በሥራ ሰዓት በተከታዮቹ አማራጮች ማብራሪያ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡

Email: ngat@ethernet.edu.et
☎️ 0911824528 / 0913678404 / 0913949676 / 0910076453 / 0923106826 / 0913866717 / 0911335683

Note:
➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።
➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡
➫ ምዝገባ ማድረግ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ብቻ ነው፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

31k 0 886 134

#NGAT

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) እየተሰጠ ነው፡፡

በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው መርሐግብር መሰረት በተለያዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ዛሬ ጠዋት መሰጠት ጀምሯል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#EthiopianAviationUniversity

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የበረራ አስተናጋጅ (𝐂𝐚𝐛𝐢𝐧 𝐂𝐫𝐞𝐰) ስልጠና ለመውሰድ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመጡ 29 ሰልጣኞችን ተቀብሏል።

ሰልጣኖቹ ብቁ የአቪዬሽን ዘርፍ ባለሙያ ለመሆን የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት የሚያገኙበት ስልጠና እንደሚወስዱ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


🌟𝕎isdom 𝔸cademy🌟

𝕎isdom 𝔸cademy Remedial Tutorial

✰ለ Remedial የምናቀርባቸው አገልግሎቶች
Our services include:


𝟙. Remedial Lecture Supported Video 🎬 ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች🧑‍🏫 የሚሰጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የ Video ትምህርቶችን ይከታተሉ። የእኛ የቪዲዮ ይዘት ውስብስብ ፅንሰ-ሀሳቦችን💡 ለማብራራት እና ግንዛቤዎን ለማሻሻል የተዘጋጀ ነው፣ ይህም አንዱ መለያችን ነው ።

𝟚. Remedial Exercise Questions🧑‍💻 ልምምድ ፍጹም ያደርጋል!💯 % 𝕎isdom 𝔸cademy ይሄንን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎችን ፈተናዎች ፣ ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና ዝግጁ አንድቶኑ ይረዳችኋል ፣ ምክንያቱም የአብዛኛዎቹ ግቢዎች ፈተና አምና ያወጡትን ዘንድሮም ደግመው ያወጡታል ።

በተጨማሪም እኛ ሙሉ ሴሚስተሩን የ Remedial ( Social & Natural ) Full CourseMid-ExamFinal - ExamVideoኦች እና ጥያቄዎች አሉን ግልፅ ከሆኑ እና ከተብራሩ መልሶች ጋር እናንተን እየጠበቁ ይገኛሉ ስለዚ ቶሎ ተመዝግባቹ አላማችሁን አሳኩ ።

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
✐ ለ መመዝገብ👇
@Wisdom_Tutorial_Bot

✐ የ Telegram ቻናላችን👇
@Wisdom_Academy_Course

✐ ለ ጥያቄና አስተያየት👇
@Wisdom_Comment_Bot

® 𝕎isdom 𝔸cademy


በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል (REMEDIAL) ተማሪዎች በሙሉ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለሪሜዲያል (REMEDIAL) የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 26-27/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ትምህርት የሚጀመረው ጥር 28/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኃል፡፡
1ኛ. መሰናዶ ያጠናቀቃችሁበትን ሰርተፍኬት፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር እና አራት 3x4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፡፡
2ኛ. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ እናሳስባለን፡፡
3ኛ. ይህንን የመግቢያ ጊዜ አሳልፎም ሆነ ቀድሞ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


እስካሁን አልተመዘገባችሁም?

Remedial Tutorial በልዩ ሁኔታ ገፅ ለገፅ በ Video ሙሉ Chapter ከነ ጥያቄዎቹ ጭምር ተሰርቷል።

ለ Remedial ተማሪዎች Maths እና Physicsን ከ 9-12 ሙሉ ቲቶሪያል በ 500 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ። ለ Social ተማሪዎች Maths ብቻ 300 ብር ከፍላችሁ ማግኘት ይችላሉ ።

ከሌሎቹ በተለየ መልኩ የተዘጋጀ ቲቶሪያል ስለሆነ ምንም ሳትጨነቁ ፈተና ትሰራላችሁ ።

ለ Freshman ተማሪዎች MidExam  እና Final Exam መስራት እና አሪፍ ውጤት ለማምጣት የኛን ቲቶሪያል በ 300 ብር ያገኛሉ።

ለመመዝገብ @PromotionNew ላይ አካውንት ወስዳችሁ መመዝገብ ይችላሉ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#Update

ማሳሰቢያ - ሁለት ቀን ብቻ ቀረው!

የ2ዐ17 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ( የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ ማክሰኞ ጥር 6/2017 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል።

ስለሆነም በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገባችሁ ካላችሁ በነዚህ ቀሪ ሁለት ቀናት ላይ ብቻ እንዲትመዘገቡ እናሳስባለን።

⚡️ያልተመዘገበ አይፈተንም❗️


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#WerabeUniversity

በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 21 እና 22/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


እስካሁን አልተመዘገባችሁም?

Remedial Tutorial በልዩ ሁኔታ ገፅ ለገፅ በ Video ሙሉ Chapter ከነ ጥያቄዎቹ ጭምር ተሰርቷል።

ለ Remedial ተማሪዎች Maths እና Physicsን ከ 9-12 ሙሉ ቲቶሪያል በ 500 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ። ለ Social ተማሪዎች Maths ብቻ 300 ብር ከፍላችሁ ማግኘት ይችላሉ ።

ከሌሎቹ በተለየ መልኩ የተዘጋጀ ቲቶሪያል ስለሆነ ምንም ሳትጨነቁ ፈተና ትሰራላችሁ ።

ለ Freshman ተማሪዎች MidExam  እና Final Exam መስራት እና አሪፍ ውጤት ለማምጣት የኛን ቲቶሪያል በ 300 ብር ያገኛሉ።

ለመመዝገብ @PromotionNew ላይ አካውንት ወስዳችሁ መመዝገብ ይችላሉ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#AmboUniversity

የተማሪዎች ጥር ማስታወቂያ

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አጠናቃችሁ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች

በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነዉ ጥር29-30/2017 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ በዋና ካምፓስ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እንገልፃለን፡፡

ማሳስቢያ፡-
ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ:-

1. የ8ኛ ክፍል ስርቲፊኬት (ዋናዉን እና ፎቶኮፒ)፣

2. ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (ዋናውን እና ፎቶኮፒ)፣

3. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና ኮፒ)፣

4. 3*4 የሆነ 2 ጉርድ ፎቶግራፍ ፣

5. አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ ትራስልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#Update

የሕዋ አካሉ ባለቤትነቱ የቻይና የሆነ ሺ ጂያን-19 (ShiJian-19) የተባለ ሳተላይት ቀሪ አካል ሊሆን እንደሚችል መረጃዎች ጠቁመዋል ሲል የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታወቀ

በትናንቱ እንግዳ የሕዋ ክስተት ዙሪያ ከተለያዩ የሕዋ አካላት መከታተያ እና የመረጃ ቋቶች ያገኘናቸውን መረጃዎች በማጠናቀር ባደረግነው ጥልቅ የሆነ ትንተና መሰረት የሚከተለው ሳይንሳዊ መላምት ላይ ደርሰናል ብሏል የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ።

በመረጃው መሰረት የሕዋ አካሉ ባለቤትነቱ የቻይና የሆነ ሺ ጂያን-19 (ShiJian-19) የተባለ ሳተላይት ቀሪ አካል ሊሆን እንደሚችል ያመላክታል።

ከዚህም በተጨማሪ የሳተላይቱን ቀሪ አካል የምህዋር እና የይዘት መረጃ ጨምረን ጠቅላላ ትንታኔውን ከዚህ ልጥፍ ጋር አጋርተናል። ሳተላይቱ በ መስከረም 17 2017 ዓ.ም ወደ ምህዋር የተወነጨፈ ሲሆን ተልዕኮውን ጨርሶ በጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም  ወደ መሬት ተመልሷል።

ነገር ግን ሳተላይቱ በተልዕኮው ላይ ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ክፍሎቹ ከዋናው ሳተላይት ተነጥለው በምህዋር ላይ ሲዞሩ ቆይተዋል።

ለትንተናው የተጠቀምናቸው መረጃዎች ከሶስተኛ ወገን የመረጃ ቋቶች የተገኙ በመሆኑ የተረጋገጠ መረጃውን የሳተላይቱ ባለቤት ሃገር ቻይና እስክታረጋግጥ መጠበቅ ይኖርብናል ነው የተባለው።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#Update

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ጥር 7/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

የፈተና ፕሮግራም እና የመፈተኛ መግቢያ ቲኬትን ምዝገባ ባደረጋችሁበት አድራሻ ማለትም https://ngat.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

አመልካቾች ወደፈተና ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የመፈተኛ ENTRANCE TICKET መያዝ ይኖርባችኋል።

ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ ወደፈተና ማዕከል መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው ተባለ ሲሆን፤ ፈተና ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት የፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Показано 20 последних публикаций.