እንደተለመደው ትናንት ቃል የገባንላችሁን ት/ት ክፍሎችን ፈተና በቃላችን መሰረት ከላይ አጋርተናችኋል። 👆👆
ዛሬ በተደጋጋሚ እንድንልክላችሁ የምትፈልጉትን ት/ት ክፍል መውጫ ፈተና እንድታሳውቁን ብንጠይቅም ስላላሳወቃችሁን ለነገ የምንለቀው ፈተና እንደማይኖር በአክብሮት እንገልፃለን።
አፈላልገን ስለሆነ የምንልክላችሁ በተቻለ መጠን አንድ ቀን ቀደም ብላችሁ አሳውቁን።
እናመሰግናለን!!
@ExitExamPrep