Exit News 👁️‍🗨️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


This channel is designed to share latest information.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Memi crypto🙄
#Notice
#ExitExam_result

የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ ይገለፃል?

ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ እንደሚገለጽ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2017 ካላንደር መሰረት የExit Exam ውጤት የካቲት 02/2017 እንደሚገለጽ ይጠበቃል።
Join us
@memicrypto
@memicrypto




🚀 BIG NEWS – $SPL is Getting Listed in March 2025! 🎉🔥
The wait is almost over! $SPL, the native token of SuperWAL, will officially be listed in March 2025! This marks a huge milestone in our journey toward decentralized asset ownership and blockchain innovation. 🌍💎
📲 Get Ready! Download SuperWAL now on:
👉 App Store 🍏 | Google Play 📱
Stay tuned for more details on the listing and exciting new features! 🚀💰

Website: https://superwal.io
Official telegram: https://t.me/super_wal
Chat: https://t.me/superwal_chat
X: https://x.com/SuperWAL_io


Ketach yalew mastawkeya nw


የአርብ ፈተና የሰዓት ለውጥ ተደርጓል‼️


አርብ ጥር 30/2017 ዓ/ም ጠዋት 5፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ ከሰዓት በኋላ 7፡ 30 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 8፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ 10፡30 የተቀየረ መሆኑን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባወጣው ማስታወቂያ ገልጿል።


👉 ለግቢው ተማሪዎች የመፈተኛ ቦታው በነበረበት ይቀጥላል።
📄

@Exitnewss




የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?

ከትናንት ጥር 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጤና ተማሪዎችን ጨምሮ የቅድመ-ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል።

የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች (ምዘናውን በድጋሜ የሚወስዱትን ጨምሮ) ምዘናው መቼ እንደሚሰጥ ቲክቫህን ጠይቀዋል።

በጉዳዩ ዙሪያ ጤና ሚኒስቴርን የጠየቅን ሲሆን፤ በትምህርት ሚኒስቴር እየተሰጠ የሚገኘው የመውጫ ፈተና መጠናቀቅና ውጤት መገለፅን ተከትሎ COC የሚወስዱ አመልካቾች (ድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) ምዝገባ እንደሚደረግ ከሚኒስቴሩ አረጋግጠናል።

የCOC ምዘናውን በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት መታቀዱን ከሚኒስቴሩ ሰምተናል።

📄

@Exitnewss


#MoE

በመምህርነት ሙያ ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በክረምት መርሐግብር ሲከታታሉ ለቆዩ #መምህራን የመውጫ ምዘና ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

የምዘና ፈተናው መምህራኑ በሚኖሩባቸው አቅራቢያ ባሉ አሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደተጠናቀቀ ማለትም ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።

ትምህርት ሚኒስቴር ለዩኒቨርሲቲዎች እና ለክልል ትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ደብዳቤ፥ የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን ማስረጃ እንዳይሰጥ ማሳሰቡ ይታወቃል።

📄

@Exitnewss


Репост из: Channel owner's
what paws 300k 465$ 🧐🧐

ወይኔ በላቸው
If you didn't start👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw


AAU🙄


Tirr 30_All Session_Updated.xlsx
248.9Кб
Friday February 07, 2025 (Tir 30, 2017) Different Subject Exit Exam full Day Schedule
📄

@Exitnewss
@Exitexamwork


Tirr 29_All Session_Updated.xlsx
102.0Кб
Thursday February 06, 2025 (Tir 29, 2017) Different Subject Exit Exam full Day Schedule
📄

@Exitnewss
@Exitexamwork




ዛሬ በተጀመረው የ2017 ዓ.ም. የመጀመሪያው ዙር የመውጫ ፈተና ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በተለያየ መንገድ ይዘው ለመግባት የሞከሩ በርካታ ተፈታኞች ወድያው ከፈተና ውጭ መደረጋቸውን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።


ተፈታኞች ከመሰል አስነዋሪ ድርጊቶች ራሳችሁን ጠብቁ ‼️

📄

@Exitnewss


Wishing you a Good Exam time !

መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ


@Exitnewss


ለEXIT EXAM ወሳጅ ተማሪዎች

ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ተግባራዊ ማድረግ ከጀመራቸው ስራዎች አንዱ የሆነ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከዛሬ ጥር 26 ቀን 2017 ዓ/ም ይጀምራል።

ለመሆኑ በዚህ ፈተና ወቅት ከተማሪዎች እንዲሁም ከፈታኞች ምን ይጠበቃል ?

[ ከተፈታኞች የሚጠበቅ ]

👉🏾 ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ክፍል ሲመጡ ማንኛውም አይነት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት ፣ ታብሌት ፣ ላፕቶፕና ... ወዘተ ተመሳሳይ ኤክትሮኒክ ቁሳቁስ መያዝ በፍፁም የተከለከለ ነው።  (ይዞ የተገኘ ፈተናው /ውጤቱ ተሰርዞበት በቀጣይ ጊዜ እንዲቀመጥ ይደርጋል)

👉🏾 ፈተና ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት መፈተኛ ክፍል መገኘት አለባቸው ይህም ማለት ከጥዋቱ 2፡00 በፊት ፤ ከሰዓት ደግሞ ከ8፡00 በፊት ተፈታኞች መገኘት አለባቸው።

👉🏾 ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ID መያዝ ያለባቸው ሲሆን User Name እና Password lower-case and upper-case ፊደላትን ለይተው በጥንቃቄ መያዝ አለባቸው።

👉🏾 ተፈታኞች ፈተና ከተጀመረ በኃላ ከ30 ደቂቃ በፊት ከፈተናው ክፍል መውጣት የለባቸውም።

👉🏾 ተፈታኞች ፤ ፈተናውን የሚያስፈትኑ መምህራን በሚያሳዩት ቦታ ብቻ መቀመጥ አለባቸው።

👉🏾 ሁሉም ተፈታኝ እንዲቀመጥ የተመደበበት የራሱ ኮምፒውተር ላይ ብቻ ተቀምጦ መክፈትና መጠቀም አለበት።

👉🏾 በፈተና ክፍል ውስጥ መነጋገር እና ከቦታ ቦታ መዘዋወር በፍፁም የተከለከለ ነው። እንዲሁም ማንኛውም ተፈታኝ ከጎኑ ያለውን ተማሪ ኮምፒውተር በፍፁም ማየት የለበትም።

👉🏾 ምንም ዓይነት ወረቀት ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መምጣት አይቻልም።

👉🏾 ተፈታኞች በምንም ሁኔታ መኮርጅም ሆነ ማስኮርጅ ተግባር ላይ ቢሳተፉ እርምጃ ይወሰድባቸዋል።

👉🏾 ሁሉም ተፈታኞሽ ለፈታኝ መምህራንና ለአስተባባሪዎች  መታዘዝ ያለባቸው ሲሆን የፈተናው ደንብ እና ስርዓት ተገዢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

👉🏾 በድጋሚ ተፈታኞች የፈተና መግቢያ ትኬት (Exit Exam Entry Ticket) መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

NB. ሁሉም ተፈታኞች ወደ መፈኛ ክፍል ተፈትሸው እንዲገቡ የሚደረግ ሲሆን ማንኛውም ተፈታኝ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በፍተሻ ወቅት ይሁን ሥርዓት ለማስያዝ በሚደረግ እንቅስቃሴ እንቅፋት ሆኖ ከተገኘ ከመፈተኛ አከባቢ እንዲገለል ተደርጎ በቀጣዩ የመውጫ ፈተና መስጫ ወቅት እንዲቀመጥ ይፈቀድለታል።

[ ከፈታኝ መምህራን የሚጠበቅ ]


👉🏾 የተፈታኝ ተማሪዎችን ID በአግባቡ በማረጋገጥ ወደ ክፍል እንዲገቡ ማደረግ ይጠበቅባቸዋል።

👉🏾 ተፈታኝ ተማሪዎችን በሥም ዝርዝራቸው መሠረት ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

👉🏾 ፈታኝ መምራህን የተማሪዎችን አቴንዳንሰ ይወስዳሉ ፤ ተማሪዎችን ፊርማ ያስፈርማሉ።

👉🏾 በፈተና ክፍል ውስጥ ደምጽ እንዳይሰማ፣ ተማሪዎች ከቦታ ቦታ እንዳይዘዋወሩ ተገቢውን ቁጥጥር ማድረግ አለባቸው።

👉🏾 የፈተናው አጠቃለይ ሂደት በትኩረት መከታተል አለባቸው።

👉🏾 በህመም ምክንያት ተማሪዎች ከክፍል መውጣት ቢፈልጉ ከሱፐርቨዘር ጋር በመነጋገር አስፈላጊውን እርዳታ ያደርጋሉ።

👉🏾 ተማሪዎች በጎናቸው ያለውን ሌላ ኮምፒውተር እንዳይመለከቱ መቆጣጠር አለባቸው።

👉🏾 ተማሪዎች ፈተናው ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በፊት እንዳይወጡ መቆጣጠር ይጠበቅባቸዋል።

👉🏾 ሲኮርጂ ወይንም ሲያስኮርጅ የተገኘ ተማሪ ከመፈተኛ ክፍል እንዲወጣ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

👉🏾 ፈተናው ከጀመረ 15 ደቂቃ በኃላ የሚመጣ ተማሪ እንዲገባ ማድረግ የላባቸውም።

👉🏾 የፈተና አፈጻጸም ሪፖርት ለሱፐርቨዘር ማቅረብ

Unity university
📄

@Exitnewss


ለኢትዮጵያ የጤና ተማሪ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ፡-

ከጥር26እስከ ጥር3ዐ/2017 የሚሰጠው የዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና(Exit Exam) ብቻ ሲሆን የካቲት መጨረሻ #COC እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስትር የCOC ፈተና አዘጋጆች ዛሬ ለኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት ገልፀዋል።

[መረጃው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት ነው]

📄

@Exitnewss


But the link or the download page is not working 🫤


#Update ‼
#ExitExam

Message from MoE Exit Exam Coordinator for Re-exam takers

👉If your exam center is at Addis Ababa University (#AAU) and your department is Accounting and Finance or Management, specific exam center locations, campus details, and session times have been arranged. You can find these details in your profile or on your entry ticket.

👉Download your entry ticket (http://exam.ethernet.edu.et/). Your entry ticket will ensure a smooth entrance to the exam center premises.


ከት/ት ሚኒስቴር መውጫ ፈተና አስተባባሪ ለድጋሚ ተፈታኞች የተላለፈ መልእክት

👉የፈተና ማእከላችሁ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (#አአዩ) የሆናችሁ እና የትምህርት ክፍላችሁ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ማኔጅመንት ከሆነ የፈተና ማእከል ካምፓስ እና የክፍለ ጊዜ ሰአቶች ተዘጋጅተዋል። እነዚህን ዝርዝሮች ፕሮፋይል ወይም በመግቢያ ትኬትዎ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

👉የመግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ (http://exam.ethernet.edu.et/)። የፈተና መግቢያ ትኬት ወደ ፈተና ማእከል ግቢ በቀላሉ ለመግባት የሚያስችላችሁ ነው።

📄

@Exitnewss


Репост из: 🦋Exit Exam for all 🇪🇹
Tirr 26_Accounting Additional.xlsx
15.8Кб
Managment, Tir 27_Additional list.xlsx
18.3Кб
Accounting additional Monday February 03, 2025 Exit exam Schedule
AAU
Join us
@Exitexamwork

Показано 20 последних публикаций.