ቃላቶች......


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Искусство


ስማኝማ የሀገሬ ሰው
ወንድምህም ነው እኮ ሰው።

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Искусство
Статистика
Фильтр публикаций


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​◉ Mahilet Wendimu
◉ እሺ አትለኝም ወይ
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
       @eyetaye12
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
    ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ምክንያቶችን ደርድሮ ለመሄድ
አስኬዱ አይባልም ለሚሄድ
ባይፈለግ ልባችን በነሱ
ወንጅሎ ቃላባይ ለማስባል ተነሱ
ይሁና ሆንን
ቃላችንን አፈረስን
ገንዘብ ወዳድ ተብለን
ፍቅራችንን አረከስን
ታዲያ ለምን እንጠብቃን
ሂዱልን እስክንባል
ለመቅረት ይመስላል
አረማመዳቸዉ ያስታወቃል
ትርፍ ቃል ይቅርና ሂዱልን ይበቃል !


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Thanks for all..


ከአይኖቺ👁👁 ብትርቂም አቶጪም ከሃሳቤ 🧠
ምስልሽ 👸ተነቅሶ ተቀምጣል ከልቤ🫀


ከራሽ ጋር ለራስሽ ደስታ መፍጠርን የመሠለ ነገር የለም ከራስሽ ጋር ከባዱን ጊዜያቶችሽን እንማሳለፍ የሚያጠነክር ምንም ነገር የለም:: አንዳን ጊዜ ራስሽ እንኳን እማትረጃቸዉ ጭንቀቶች፣ህመሞች መከፊቶችን ታስተተናግጃለሽ ያን ጊዜ ሠኹ ሁሉ ባንቺ ግራ ይጋባል ይርቅሻል ፈራጅሽ ልክ እንዳልሆንሽ ነጋሪሽ ይበዛል የዉስጥሽን ግን ካንቺ እና ፈጣሪ በቀር የሚያቅ የለም በህመም ላይ ህመም በስብራት ላይ ስብራትን ያዙልሻል ያኔ ማረያ ይሆነኛል ብለሽ ምትተማመኚበት ሠዉ ሁሉ ያንቺ ልክነት ሚዛን አይደፊለትም ልክ እንደ ጣት ቀሳሪዎቹ ችግርሽን ነግሮ እንድታስተካክይ ይተዉሻል ያን ሠዔት አንድ ነገር አስታዉሺ አንቺ ካንቺ ጋር እንደሆንሽ

ሁሉም ሠዉ ገደብ አለዉ ያስቀመጠልሽ ወሰን አለ ከዛ በላይ ምንም ቢፈጠር ሊችልሽ አይችልም የሁሉመሰ ሠዉ ፍቅር ገደብ አለዉ ያለ ልኬት ዝምምምም ብሎ ችሎ ጠብቆሽ የሚወድሽ አታገኚም እሱ አምላክ አደለማ ይሠላቻል::

አንቺ ግን ራስሽን አቁሚ ከማንም እና ከምንም በላይ አንቺን አንቺ ነሽ እምታዉቂዉ የተቀረዉ አንቺን ጠይቆ ብቻ ነዉ ሊያቅሽ እሚችለዉ ። ያኔ ግን ሲጠይሹሽ ራስሽን የሆንሽዉ ለማብራራት አትሩጪ ሚፈርድብሽ እንጂ ሚፈርድልሽ ፍጡር ስለሌለ ጌዜ እና ዝምታ መድሃኒቶች ናቸዉ። ላለማት ዝም በይ ለመፍታት ጊዜ ስጪ😊

በርቺልኝ🥰


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ይደመጥ☺️😊


አንዳንዴ እንዲ ይሆናል አዳማጭ ታጣና ጨለማ ውስጥ እራስህን ትደብቃለህ።
ይህም ግን ያልፋል💔


🤝


🥀ልትለያት ወይም ልታጣት🥹 ለማትፈልገው ልጅ አሁኑኑ ላክላት!💔

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
   ✨✨
🥀°°🥀
💔🥺ከተመቻችሁ
#_Share ማድረግ°°° አይርሱ


“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
— ሉቃስ 24፥5
እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️


A life full of doubt is enough🙄🙄


ሁሌም ቢሆን ያሰብከዉን መረዳት አይፈልጉምና እንዳሰቡት ሂድላቸዉ Boom😎




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😂😂😂😂😂


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💔😓😔




❤️‍🔥🙏❤️


ልብን ሰብሮ መሮጥ ልማድ ነዉ
የጠበቁት ትጓዥ ችኩል ነዉ
አይከለከል መንገድ ለተራማጅ
ገፍቴሪ ነዉ ልብ ሲቆርጥ አስኪያጅ
እንዳሰቡት መተርጎም ቢሆንም ልማዱ
በይቅርታ ይሸፍናል ሁሌ እንደ ልማዱ




ይሁና መልካም😊🙏





Показано 20 последних публикаций.