ኮሮናቫይረስን ለመከላከል መመርያዎችን መተግበር ላይ ገና ብዙ ይቀረናል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚተላለፉ መመርያዎችን በመተግበር ገና ብዙ እንደሚቀር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ዙሪያ በህብረተሰቡ ዘንድ የታዘቡትን በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል። ፕሬዚዳንቷ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት መልእክት፥ “ዛሬ በአዲስ አበባ ተዘዋውሬ ነበር፤ መመርያዎችን በመተግበር ገና ብዙ ይቀረናል” ብለዋል። “የሚጠጋን ቫይረስ የለም ሲሉ የነበሩ…
https://www.fanabc.com/ኮሮናቫይረስን-ለመከላከል-መመርያዎችን/