አካል ጉዳተኞች በሚፈለገው መልኩ ከአድሎና መገለል ነፃ መሆን እንዳልቻሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አካል ጉዳተኞች አሁንም በሚፈለገው መልኩ ከአድሎና መገለል ነፃ መሆን እንዳልቻሉ ተገለፀ፡፡ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ “የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታችና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጥ” በሚል መሪ ሃሳብ በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ፣…
https://www.fanabc.com/archives/273782