💎 Opa Crypto 💵


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


WELLCOME.TO. ✅🎑እንኳንደህናመጣችሁ📝
join
ማንኛውንምአይነትጥያቄሳታመነቱመጠየቅይቻላል
ተደጋግፈንእንደግ✍️✅
$.ሰለቸኝ ደገመኝ በማለይዉ እዬብ አማካኝነት ይቀርባሉ።
👇conmment
📩 @eyobreta 📩

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: OpA
https://t.me/bybit_spaces_bot/SpaceS?startapp=invite_258V23F1_eyobreta
Blast off into the fun with SpaceS! 🚀

Join me through my link to earn 200 points instantly.

Invite to unlock more Boosters and join me in unboxing and sharing the limited Supply Box rewards!


Репост из: OpA
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=9VJMwQwL
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾


https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-2w3j7pNPmbWasioFe
🎁❓ You’re invited to unlock a mystery gift! ❓🎁

First 1,000,000 only! Clicking this link guarantees your qualification.

First come, first served, do not wait!

Join me on Bitget Wallet Lite now!






🔹ሁሉንም Airdrop መጀመር ጊዜ ማባከንንና መግደል ነው! ሚጠቅሙትን ብለን ምናስበውን ብቻ እንሰራለን! ሰው ወደነፈሰበት መንፈስ ትርፉ ኪሳራ ብቻ ነው!

5-6 ወር ሰርተን 30$(3000 ብር) ማግኘት አዋጭ investment አይደለም! Time matters. ከጊዜያችንን ጋር የሚጣጣም Airdrop ብቻ እንሰራለን! አሰስ ገሰሱን ማስቀረት ነው!

አሁን ያሉት እኛን Farm ሚያደርጉ ብቻ ናቸው!

Quality > Quantity (so we should focus on the Qualified once)


Репост из: OpA
🤑 BLUM All YouTube Video Codes

1🤑Secure Your Crypto

Code :-  BEST PROJECT EVER
2🤑How to Analyze crypto?

Code :-  VALUE
3🤑Ton Voices Live

Code :-  I LOVE BLUM
4🤑Forks Explained?

Code:-   GO GET
5🤑Navigating crypto

Code :-  HEYBLUM
6🤑Say No to Rug Pull!

Code :- SUPERBLUM
7🤑What are Telegram Mini

Code :- CRYPTOBLUM
8🤑What Are AMMs :

Code :- CRYPTOSMART
9🤑$2.5M+ Dogs :

Code :- HAPPYDOGS
10🤑Liquidity Pools Guide:

Code :- BLUMERSSS


APR … Annual Percentage Rate ለሚለው ማሳጠሪያ ነው፣ 🟢 በቀላሉ አመታዊ ወለድ እንደ ማለት ነው ።

🟢 ለምሳሌ 100% APY ከተባለ የ 100% ትርፍ ከ 1 አመት በኋላ ይኖረዋል ማለት ነው ፣ ወይም የነበራችሁ በ 1 እጥፍ በ 365 ቀን ውስጥ ያድጋል ማለት ነው ።

🟢 300% APR ከተባለ ደግሞ ከ 1 አመት በኋላ 3 እጥፍ ይሆናል ።

➡️ ለምሳሌ በ HMSTR ቶክን እንመልከት ያላችሁ HMSTR ከቆለፋችሁ እና ካሲያዛችሁ የ 7 ቀን 300% APR ታገኛላችሁ ነው ያሉት ፣

🟢 1,000 የ HMSTR ቶክን ቢኖራችሁ እና 300% APR ይሰጣችኋል ከተባለ፣ ከ 1 አመት በኋላ 3,000 HMSTR ይኖራችኋል ማለት ነው ።

🟢 ግን አሁን ላይ እያያችሁት ያላችሁት 7 Day 300% APR ነው፣ ይህም ማለት አመታዊ ወለዱ ያሲያዛችሁትን መጠን 3 እጥፍ ቢሆንም ግን የ 7 ቀን ጊዜ ብቻ ስለሆነ ያለው የምታገኙትም ትርፍ የ 7 ቀኑን ብቻ ነው ።

( 7 Day 300% APR )
የ 7 ቀን ሲሆን: Calculation ለመስራት መጀመሪያ የአንድ ቀኑ ( DPR ) ስንት እንደሚመጣ መታወቅ አለበት፣

አስተውሉ በ 365 ቀን 3 እጥፍ የሚመጣ ከሆነ የ አንዱን ቀን ለማወቅ በ 365 ማካፈል ነው ።

🟢 በ አመት 3,000 HMSTR የሚሆንልን ከሆነ ያሲያዝነው 1,000 HMSTR፣

3,000 በ 365 ሲካፈል = 8.21 እለታዊ ትርፍ አለው ማለት ነው ፣

የ 7 ቀን ትረፋችንን Calculate ለማድረግ እለታዊ ትርፋችን በ 7 ይባዛል፣

🟢 ስለዚህ የ 7 ቀን ትርፋችን 8.21 * 7 = 57.5 HMSTR ይሆናል

✍️ ያሲያዝነው መጠን ( Token ) በጨመረ ቁጥር የሚገኘው ትርፍ ከፍ ይላል ማለት ነው ።

APR በተለያዩ የ Crypto ክንውኖች ይገኛል ፣ እኛ ከላይ የተመለከትነው በማሲያዝ የሚገኝ APR ነው ( Staking APR )

✍️ Lock ከማድረጋችሁ በፊት ግን Stake ባታደርጉት ልታገኙት የምትችሉተን ትርፍ እና ኪሳራ Calculate ማድረግ አለባችሁ ፣ ትርፍ ብቻም ሳይሆን አንድ አንዴ Stake አድርጋችሁ የምታገኙት Return, Stake ባታደርጉ የምታገኙትን ትርፍ ሊያሳጣችሁ ይችላል ።


✅ Eyob H.


🔹አንዳንዴ እውነታን መጋፈጥ አለብን Guys... ነገሮችን ብዙዙዙ ተስፋ አድርጋችሁ እንደ Hamster ከምታጡ ሊከሰቱ ሚችሉትን ነገር ቀድሞ መረዳት እና ለሱም መዘጋጀት ይበጃል!

መስማት ምንፈልገውን ሳይሆን እውነቱን ብንሰማ ነው ሚሻለው

እኔ ደሞ እየሰከስኩ እናንተን ማፍጋት አልፈልግም


⭐️የBLUM ነገር 🔸

Blum መጀመርያ ላይ it was perfect ... ምክንያቱም influencers ብዙም ጫና መፍጠር ስለማይችሉና የreferal መጠንም የተወሰነ ስለነበረ ነው! በዛም ምክንያት የተጫዋቾቹም ቁጥር ትንሽ ነው የነበረው! አሁን ነገሮች ተገላብጠዋል!

✔️referal ያለ ገደብ ሆኗል
✔️mine የሚያደርገውም 70ሚልየን ደርሷል
✔️50 ሚልየን ደግሞ Active miner ነው

⭐️አንድ airdrop ላይ ሰዎች በበዙ ቁጥር ደግሞ የሚሰጥህ Airdrop ትንሽ ይሆናል ... ተያያዥ ጣጣዎችም አብረውት ይመጣሉ! ከነዛ ውስጥም

🔸 VESTING
🔸ብዙ ሰው BAN ማድረግን ጨምሮ Criteria ማብዛትን ያካትታል

🔹Sooo u have to take these things into consideration!

አንድ project ደግሞ Excution ላይ ፈጣን ካልሆነ ነገሮን መንበዛበዝ ይጀምራሉ! Blum በዚህ ጉዳይ ሰነፍ ነው!

እነ Xempire ጥሩ አመራር አለው... ትንሽም ሰጠ ብዙ ነገሮችን ቶሎ የማስፈፀም ምንም ችግር የለበትም! BLUM ግን ይለው ስንት ወራት አለፉ....

Tapswap እና almost እኩል ነው የጀመሩት


🔹CATS የምትሰሩ ሰዎች..... (እኔን ብቻ ምትከተሉ ከሆነ እንኳን im Sure አልሰራችሁም እኔም ስላልሰራው)

✔️TOTAL ያላቸው Token 600 billion ነው
✔️ ከዛ ውስጥ 55%ቱ ለ community ነው ሚከፋፉለው
✔️ሲከፋፈል ደግሞ hamster ,Rocky Rabbit እና pixel verse እንዳረጉት season 1 እና season 2 ብለው ነው
✔️ከ 55% ውስጥ ደግሞ ለ season አንድ የተመደበው 30%ቱ ነው ማለትም 180 billion token

⭐️Here is the bad part for u guys

🚫 በመጀመርያ ዙር ለሚኖረው Airdrop 70% የሚሰጠው OG pass ላላቸው እና በየቀኑ Daily transaction ለሚፈፅሙ ነው! ብዙ Transaction ያለው ብዙ Airdrop ይሰጠዋል!

🚫ሌላው Task ብቻ የሚሰራው አሙቁልኝ ነው ሚሆነው... እንደነ rocky Rabbit 5 እና 10 ዶላር ሰተው ሊሸኙት ነው!


⚠️VESTING የሚኖር ይመስለኛል! OG pass ለሌለው ሙሉ airdrop ሚሰጡ አይመስለኝም so ብዙ ተስፋ አታርጉበት! እናማ ያው it will be shit

የseason 1 snapshot September 30 ነው!


😺 CATS Important Announcements 📣

Total
$CATS Supply: 600B

- 55% Airdrop (Season 1 and Season 2)
- 12% Exchanges
- 10% Early Growth Supporters
- 10% EcoSystem Funds
- 6% Team
- 4% Strategic Investments
- 2% Media Partners
- 1% Advisory

SEASON 1

30% of supply
180B for Season 1 rewards.

Airdrop Criteria:
1. OG pass
2. Daily transactions
3. In App Activities (tasks, friend invites, AI farming)

🐈‍⬛ Airdrop Distribution:
- 70% to CATS with OG passes and daily transactions (more transactions = bigger drop) + multiplier for CATS Points Balance.
- 30% to active users who contributed to the community 🤳🐈‍⬛


📸 Final snapshot for Season 1: September 30, 21:00 UTC TIME

Season 2
will be around AI photo farming and crafting own unique CAT PFP 🖤

Starting
right after snapshot and Season 1 Airdrop Calculation 🧮

At CATS, we value the clever cats 🐈‍⬛ who know that free cheese only comes in a mousetrap 🧀🪤, far more than the mice and hamsters who just want to tap and expect millions. While some may believe they can earn big rewards with little effort, we reward those who truly understand the game and invest their time and resources wisely.

The bigger, juicier rewards are reserved for the real CATS — those who value the project and are ready to be part of it, growing together with the community in this new era of digital renaissance 😼


የHamster Kombat ዋጋ ድንገት አምልጦ ወጥቶ ነበር
        💵$0.0102/$HMSTR


✅ ያሉትን Taskዎች ለማጠናቀቅ ሞክሩ

Gate.io Pre-Market ላይ እስከ 0.7 ደርሶ ነበር

✅ ቪዲዮ የሚያስፈልግ ከሆነም እሰራለሁ

ግን ጀምሩት👇

https://t.me/vertus_app_bot/app?startapp=1681481351


X-EMPIRE ላይ ልክ እንደ ROCKY RABBIT eligibility task አለ

ልክ AIRDROP ውስጥ ስትገቡ
1. WALLET CONNECT ማረግ ነው
2. 0.5TON TRANSACTION መፈፀም አለባችሁ

TON የምትፈልጉ እንዲሁም Telegram Premium ማድረግ የምትፈልጉ👇👇
@eyobreta
@eyobreta


Репост из: OpA
✅|| ኖት ኮይን ከተለቀቀ በኋላ ብዙ ኤርድሮፖች መጥቷል ነገር ግን አብዛኞቹ ለተጠቃሚ ምንም የረባ ነገር አላደረጉም።

✅|| አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ ግን በቴሌግራም መስራቹ #ፓቭል_ዱሮቭ የተደገፈ ኤርድሮፕ ከሆነ ሊስት እንደሚደረግ እና በርግጠኝነት ገንዘብ እንደሚሰራበት አያጠራጥርም።

ለምሳሌ Dogs በቀላሉ ማየት ትችላላችሁ።

ዛሬም በቴሌግራም መስራቹ ሳይቀር ድጋፍ ያገኘ አሰራሩ ልክ እንደ #Major የሆነ በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ የታመነበት አንድ ኤርድሮፕ ብቅ ብሏል።

ይህ ኤርድሮፕ በአንድ ቀን ብቻ ከ2.5 ሚልዮን ተጠቃሚ አግኝቷል።


https://t.me/sparkscirclebot?start=ref1096791


አዳዲስ ነገሮች ለማግኘት 👇👇👇

https://t.me/fkeradis


🔝 Share with Your Friends.


ይሄ ኤርድሮፕ ከ 57 ቀናት ቡሃላ ሊስት የሚደረግ ነው ፕሮጀክቱ በ MAJOR : በ BLUM እንዲሁም በ ታፕስዎፕ ጭምር የሚደገፍ ነው። ካልጀመራችሁ ጀምሩ 🔥


⭐️SEED Verify የተደረገ እና በ ብዙ projects እንደሚደገፍ ተረጋግጧል

ብዙ task አለ በተጨማሪም claim አድርጎ

👇👇👇👇👇

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1681481351


And here it goes😊


🛑🛑🛑
BYBIT የራሱን MINI APP ይዞ መጥቷል! ጀምሩት! ገና announce አልተደረገም! its leaked... as i always say first come first serve.

Bybit እንደ BINANCE ትልቅ EXCHANGE ነው

ቀድሞ መጀመር ነው ዋናው
👇👇👇👇
https://tinyurl.com/22j27jcn



https://t.me/fkeradis


አስታዋሽ 🎉 UPDATED LIST.

✅ በ ቴሌግራም የጀመርናቸው Airdrop Project 💎 ዝርዝር ።


1 Hamster Kombat ( ተጠናቋል )
2 ‣ Catizen ( ተጠናቋል )
3 ‣ Blum
https://tinyurl.com/2y2hm5qb
4 ‣ Yes Coin
https://tinyurl.com/24xuqftc
5 ‣ Major
https://tinyurl.com/2d46x2sv
6 ‣ Cex
https://tinyurl.com/2bmt6afn
7 ‣ Baby Doge ( New to our List )
https://tinyurl.com/27k4k9ea
8 ‣ Agent 301
https://tinyurl.com/24w2x7cr
9 ‣ Aqua Ä ( ተጠናቋል )
10 ‣ BInance Moonbix Bot ( New to our List )
https://tinyurl.com/24t6vcbn
11 ‣ Cats
https://tinyurl.com/26f65dat
12 ‣ W- COIN
https://tinyurl.com/28j29z4o
13 ‣ D- COIN
https://tinyurl.com/26mt3xbd
14 ‣ Bwc
https://tinyurl.com/2aplcoox
15 ‣ Lost Dog ( ተጠናቋል )

ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ሳታመነቱ መጠየቅ ይቻላል
ተደጋግፈን እንደግ::


https://t.me/fkeradis


🔝 Share with Your Friends.

Показано 20 последних публикаций.