ፍቅረኛዬ ደሀ ነው
😭😭😭
ሦስት ዓመት አብረን የቆየኝ ፍቅረኛ አለኝ፡፡ በጣም ይወደኛል ለእኔ የማይሆነው ነገር የለም፡፡ እኔም እወደዋለሁ ግን በገንዘብ በኩል ያለው አይደለም፡፡
አንድ ድሮ ከሰፈር ጀምሮ የማውቀውና አሁን ውጭ የሚኖር ጓደኛዬ ደግሞ ሁሌም እንደሚወደኝ ይነግረኛል እኔ ግን እንደተራ ጓደኛ ካልሆነ በቅጡ እንኳን አዋርቼውም አላውቅም፡፡
እንደቀልድ እያደረገ ግን አንቺን አግብቼ እዚህ ማምጣቴ አይቀርም ይለኛል በቅርቡ ደግሞ ሊመጣ እያሰበ ነው፡፡
እናም ሰሞኑን በደንብ እንዳስብበትና ይዞኝ መሄድ እንደሚፈልግ ፃፈልኝ ፍቅረኛዬን ለገንዘብ ብዬ ባልተወው ደስ ይለኛል፡፡
ግን እዚህ ብኖር ህይወቴ እንደማይቀየር አውቀዋለሁ ከፍቅረኛዬ ጋር ብንጋባ እንኳ የድህነት ኑሮ እንደሚጠብቀኝ አውቃለሁ፡፡
እኔ ደግሞ ተምሬና ሰርቼ የራሴንና የቤተሰቦቼን ህይወት መቀየር እፈልጋለሁ ውጭ ላለው ጓደኛዬ ምንም የሰጠሁት ምላሽ የለም ነገር ግን ዕድሉን አለመጠቀም ትልቅ ስህተት መስሎ ይታየኛል፡፡
ምን ልወስን?
ቢ.ኤል ነኝ
Share
የሚቀርብ ታሪክ ካላችሁ ላኩልኝ 👉 @eyobreta