🔹አንዳንዴ እውነታን መጋፈጥ አለብን Guys... ነገሮችን ብዙዙዙ ተስፋ አድርጋችሁ እንደ Hamster ከምታጡ ሊከሰቱ ሚችሉትን ነገር ቀድሞ መረዳት እና ለሱም መዘጋጀት ይበጃል!
መስማት ምንፈልገውን ሳይሆን እውነቱን ብንሰማ ነው ሚሻለው
እኔ ደሞ እየሰከስኩ እናንተን ማፍጋት አልፈልግም
መስማት ምንፈልገውን ሳይሆን እውነቱን ብንሰማ ነው ሚሻለው
እኔ ደሞ እየሰከስኩ እናንተን ማፍጋት አልፈልግም