4winds Holidays


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Путешествия


Tour operator in Ethiopia
Tour packages
Customized trips covering regional flights
- Transfers
- Hotel bookings ill and
- Car rentals
4windsholidays.com
Please contact 0115621010

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Путешествия
Статистика
Фильтр публикаций


በኬ ፖፕ አርቲስቶቿ እና በ ሚያምረው በሃር ዳርቻዎቿ የምትታወቀው ሳውዝ ኮሪያን ከእኛ ጋር ይጎብኙ!

@fourwindstravel


ትኬት ለመቁረጥ እና እስከ አለም ጥግ ለመዝናናት ፎር ዊንድስን ምርጫዎ ያድርጉ!

@fourwindstravel


ፎር ዊንድስ ካዘጋጃቸው የተለያዩ ጥቅሎች እርሶ ስንቱ መዳረሻዎች ጋር አብራችሁን ነበራችሁ?

ለማንኛውም የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ እና የተለያዩ ጉብኝቶችን ለማድረግ ፎር ዊንድስ የጉዞ እና አስጎብኚ ወኪልን ይምረጡ!

@fourwindstravel


ኢትዮጵያን ከኛ ጋር ይጎብኟት!

ውብ እና ማራኪ የሆኑ የሃገራችንን ስፍራዎች ከፎር ዊንድስ ጋር ሆነው በመጎብኘት መንፈሶን ያድሱ!


@fourwindstravel


ይህ ስፍራ በምን ሃገር ውስጥ ይገኛል?

የዚህን ጥያቄ መልስ በትክክል በፌስቡክ ገጻችን 👉👉https://www.facebook.com/4windstour ላይ ለመለሱ 5 የ4ዊንድስ ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን።

መልካም እድል!!

@fourwindstravel


ፎር ዊንድስ ከDecember 01 እስከ December 09 የሚቆይ የውቧ ሀገር ስፔን የተለያዩ ከተማዎች የሚያስጎበኞ የጉዞ ጥቅል ከ214,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!

ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 8 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የ7 ቀን የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
👨‍🌾 አስጎብኚ ያካተተ

ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ❗️

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel


የሮም ከተማ በዓለም ላይ በጣም የሚጠበቁ ሕንፃዎች፣ የጳጳስ ባሲሊካዎች፣ እና በታሪክ በጣም ዝነኛ የሆኑ ሥዕሎች እና ጥንታዊ ቅርጻ ቅርጾች ያላቸው አስደናቂ ሙዚየሞች አሏት።

@fourwindstravel


የተለያዩ የጉዞ ጥቅሎችን ይዞላቹ የመጣው 4ዊንድስ ምን ይጠብቃሉ ጊዜው ሳይሄድ እድሉን ይጠቀሙበት ይሎታል።

ኑ ከኛ ጋር የማይረሱ ጊዜያትን ያሳልፉ!

@fourwindstravel


በአፋር ክልል የሚገኘው ኤርታ አሌ በአለም ላይ የማይቋረጥ እንቅስቃሴ ካላቸው ጥቂት እሳተ ገሞራዎች አንዱ ነው። ምሽት ላይ ማራኪ እይታን በመፍጠሩ እና የማያቋርጥ ላቫ ሐይቅ በመሆኑ ይታወቃል።

@fourwindstravel


ናቫራትሪ ለዘጠኝ ምሽቶች የሚከበር የሂንዱ ፌስቲቫል ሲሆን ለዱርጋ አምላክ እና ለተለያዩ ቅርፆቿ አምልኮ ማስታወሻ የሚደረግ በዓል ነው። "ናቫራትሪ" የሚለው ቃል በሳንስክሪት "ዘጠኝ ምሽቶች" ማለት ሲሆን፣ "ናቫ" ማለት "ዘጠኝ" እና "ራትሪ" ማለት "መቃረብ" ማለት ነው።

በዚህም ዓመት ከኦክቶበር 15 2023 እስከ ኦክቶበር 24 2023 ድረስ የሚከበር ይሆናል።

@fourwindstravel


ከፎር ዊንድስ ጋር ያደረጉት የመጨረሻ ጉዞዎ የት ነበረ?
ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel


ያዘጋጀናቸው የግሪክ የጉብኝት ፓኬጅ ላይ በመመዝገብ ውቢቷን የግሪክ ከተማ ይጎብኟት!

@fourwindstravel


ጉዞ በሚያደረጉበት ጊዜ ሁሌ ከሻንጣዎ ውስጥ የሚኖረው አንድ ነገር ምንድን ነው?

መልሶን ኮሜንት ላይ ያጋሩን።

@fourwindstravel


ከፎር ዊንድስ ጋር በመሆን የማይረሱ ትውስታዎችን ይፍጠሩ!

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel


አዳዲስ ባህሎችን ይመልከቱ ፣ የማይረሱ ትዝታዎችን ይፍጠሩ!

አለምን አብረን እንወቅ!

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel


ጊዜው እየሄደ ነው!!!

እድሉ ሳያመልጦ ይጠቀሙበት!!

የማይታመን የጉዞ እድል፣ በማይታመን ዋጋ!😱

ፎር ዊንድስ ከOctober 27 እስከ November 05 የሚቆይ የሚላን፣ቬኒስ፣ቻሞንክስ እና ጄኔቫ የጉዞ ጥቅል ከ257,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!

ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 የስምንት ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🧑‍🌾 አስጎብኚ

ያካተተ ሲሆን ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!


@fourwindstravel


ሊዝበን በዓለም ላይ ካሉ ጥንታዊ ከተሞች አንዷ ነች። ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመው በ1200 ዓክልበ. አካባቢ ነው፣ ከአቴንስ ቀጥሎ ሁለተኛው ጥንታዊ የአውሮፓ ዋና ከተማ ነች፣ ከሮም እንኳን በትንሹ በአራት መቶ ዓመታት ትበልጣለች።

@fourwindstravel


ለአጭር ጊዜ የሚቆይ አድል!!

እረፍቶን የማይረሳ ጊዜ የሚያሳልፉበት አጋጣሚ!!

የማይታመን የጉዞ እድል፣ በማይታመን ዋጋ!😱

ፎር ዊንድስ ከOctober 27 እስከ November 05 የሚቆይ የሚላን፣ቬኒስ፣ቻሞንክስ እና ጄኔቫ የጉዞ ጥቅል ከ257,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!

ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 የስምንት ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🧑‍🌾 አስጎብኚ

ያካተተ ሲሆን ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!


@fourwindstravel


4ዊንድስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሶ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንሎ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡


እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሶ!4ዊንድስ በዓሉ በደስታ የሚያሳልፉት በዓል እንዲሆንሎ ይመኛል!
መልካም የመውሊድ በዓል!

Показано 20 последних публикаций.

4 841

подписчиков
Статистика канала