የድሮ የፉርቃን መስጂድ ደርሶች ቻናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


📮 ይህ አዲስ አበባ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር በሚገኘው በታላቁ ፉርቃን መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🔗 https://tekegram.me/furqanders

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ምከረኝ ከኸይር ስራ እዘናጋለሁ

ምክር ለሁላችንም

አቡ ቀታዳህ حفطه الله

https://t.me/furqanders/8926


بسم الله الرحمن الرحيم

السلام عليكم ورحمة الله

በአላህ ፈቃድ ተቋርጦ የነበሩት ፕሮግራሞቻችን በአዲሰ እና በልዮ መልኩ የሚቀጥሉ ይሆናል
إن شاء الله

https://t.me/furqanders/8925


💰ዘካ ሚወጣበት መጠን :-

1 ከሚዘሩ ነገራቶች
   በዝናብ ውሀ የበቀለ ከሆነ 1/10
   በመስኖ የበቀል ከሆነ 1/20
2 ከጌጣጌጥ ነገራቶች
   ከሁሉም አይነት 1/40
3 ከቤት እንስሳ
    ግመል
     ከ5 እስከ 25 በያንዳንዱ 5 ግመል 1በግ
      25-35 ከደረሰ ቢንት መሃድ
     36-45 ቢንት ለቡን
     46-60 ሂቃ
     61-75 ጀዘአ
     76 -90 ሁለት ቢንት ለቡን
    91-120 ሁለት ሂቃ
ከብት/በሬ/
   30 ከደረሰ 1 ጥጃ አመት የሞላው
  40 ከደረሰ 1 ወይፈን 2 አመት የሞላው
በግና ፍየል
   ከ40 -120 ከደረሰ 1 በግ
   ከ121 - 200 ከደረሰ 2 በግ
   ከ201 -  300 ከደረሰ 3 በግ
ከ300 በላይ ከሆነ በየ መቶ 1 በግ

💰የዘካ ገንዘብ ሚገባቸው ሰዎች ስምንት አይነት ናቸው :-
  1. ድሀ
  2. ድሀ ሆኖ የተወሰነ ነገር ያለው ።
  3. ዘካ መሰብሰብ ላይ የተሰማራ ።
  4. አዲስ የሰለመ በዲን እንዲጠነክር
  5. ባረያ (ከባርነት ነፃ ሊወጣ የተፃፃፈ)
  6. እዳ የገባ ሰው
  7. በአላህ መንገድ ለሚታገሉ
  8. መንገደኛ በእጁ የጉዞ የጨረሰ
ለነዚህ ሰዎች መሰጠቱ የአላህ ውሳኔ ነው።

📌በአሁን ጊዜ ያለው የብር ኖት ሚመደበው በነብዩ صلى الله عليه وسلم ጊዜ በነበረው ዲናርና ዲርሃም ነው ሚሰላው ።
  ዲርሃም 200 ከደረሰ ዲናር ደሞ 200 ከደረሰ ነው ዘካ ሚወጅበው በሀዲስ እንደተረጋገጠው ።

  👉 እነሱ ወደ ግራም ሲቀየሩ ዲናር (ወርቅ) 85 ግራም አካባቢ ይሆናል ዲርሃም (ብር) 595 ግራም ።
  ተንቀሳቃሽ ንብረት ያለው ሰው አሁን ባለው የብር ኖት አስልቶ ከመቶ 2.5 ፐርሰንት ያወጣል ወይም አጠቃላይ የመጣለትን ለ40 አካፍሎ የመጣለትን ያወጣል ።
   📌በዚህ አሁን ባለንበት ወቅት ያለው ዘካ ግዴታ ሚሆንበት መጠን በተንቀሳቃሽ ንብረት ሚለካው በዲናርና በዲርሃም ምትክ የመጡ ስለሆኑ በነዚ ከሁለት አንዱ መጠኑ ባነሰው ነው ።
   የዲናር መጠን 85*12000 = 1,020,000 ይሆናል ዲርሃም መጠን  595*240 =142,800 ነው ስለዚህ ልናወጣ ግዴታ ሚሆንብን አነስ ባለው መጠን ነውና 142,800 መጠን የደረሰ አመት የዞረበት ካፒታል ያለው ሰው ለአርባ 40 አካፍሎ 1/40ኛ ዘካ ከላይ ለተወሱ ለሚገባቸው ሰዎች ይሰጣል ።
    ምሳሌ አንድ ሰው 200,000 ቢኖረው ለ40 ሲካፈል አምስት ሺህ ይሆናል ግዴታ ሚሆንበት ከ200ሺ ብር 5ሺ ብር ነው
   👉ሌላው ተንቀሳቃሽ ሀብት ዘካ ሚወጣበት በተገዛበትና በሚሸጥበት ሳይሆን አሁን ገበያ ላይ ባለው ዋጋ ነው በእለቱ ዘካ በሚወጣበት ቀን ።
  🚙መኪና ቤት ህንፃ የመሰሉ ንብረቶች ዘካ የለባቸውም ነገር ግን ለንግድ የተያዙ ከሆነ ግን ዘካ አለባቸው ።

✍ኡስታዝ ሙራድ ኸሊፋ
حفظه الله ورعاه

 
https://t.me/Muradkelifa
https://t.me/Muradkelifa
👆
👉https://t.me/AbuEkrima

https://t.me/selefya/1940



https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6180


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️

✴️ 🌙 ...*عاجل ... عاجل*...

*تم رصد هلال رمضان في تمير*

*غداً السبت أول أيام شهر رمضان المبارك*

*{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}*

*✍ "الراصد نيوز"

📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ቅዳሜ የረመዷን ፆም ይሆናል።


💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
👆

🌙 ረመዷን መቼ ነው? ለሚለው
ጥያቄ መልስ...

⏰ ሰአቱ
⏰ እየደረሰ
⏰ነው!

⌛ ዝግጁ ናችሁ?


🤝 በአል-ፉርቃን ቻናል ጠብቁን።

♻️ @Al_Furqan_Islamic_Studio


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🩸አል-ፉርቃን ጥፋቷ ምንድን ነው?

✍️ بسم الله الرحمن الرحيم

  ሚቅዳድ ኢብኑ አስወድ ባስተላለፈው የታወቀው ሓዲስ ላይ ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦
📚«إن السعيد لمن جنب الفتن إن السعيد لمن جنب الفتن إن السعيد لمن جنب الفتن ولمن ابتلي فصبر فواها»
«ደስተኛ ማለት ፊትና የራቀ ነው፤ ደስተኛ ማለት ፊትና የራቀ ነው፤ ደስተኛ ማለት ፊትና የራቀ ነው: በፊትና ተሞክሮ የታገሰ (የፀና) ሰው ምንኛ የታደለ ነው።»


  ከአፋቸው ሐቅ እንጂ ባጢል የማይወጣ፤ በስሜት ሳይሆን በወሕይ የሚናገሩት ውዱ ነብዩﷺ በትክክል ደስተኛ እና በእውነት እድለኛ የሆነ ሰው ማለት «ፊትናን የራቀ ነው» በማለት ሦሥት ጊዜ ደጋግመው አረጋገጡ።

  ተመሳሳይ በሆነ ትርጉም ከትልቁ ሰሀብይ አቡ ሁረይራ በተላለፈው እንዲህ ይላሉ፦
📚«ستكون فتن القاعد فيها خير من القائم والقائم فيها خير من الماشي والماشي فيها خير من الساعي ومن يشرف لها تستشرفه ومن وجد ملجأ أو معاذا فليعذ به»
«ፊትናዎች ይከሰታሉ: (በዚህ ጊዜ) የተቀመጠው ሰው ከቆመው ሰው ይሻላል፤ የቆመው ሰው ከሚራመደው ሰው ይሻላል፤ የሚራመደው ሰው ከሚሮጠው ሰው ይሻላል። ለእሷ ብቅ ያለላት ብቅ ታደርገዋለች፤ ከእሷ መጠበቂያ ወይም መከለያ ያገኘ ሰው በእሱ ይጠበቅ ይከለል።»


  አይቀሬ ነው: ቂያማ በተቃረበች ልክ ፊትናዎች ይከሰታሉ ይደራረባሉ። በዚህ ሰዓት ነጃ ለመውጣት፣ ሰላም ለማግኘት፣ አኼራህን እና ማንነትህ ለመጠበቅ ብቸኛው አማራጭ መልእክተኛውﷺ ባመላከቱት መልኩ በተገኘው አጋጣሚ ከፊትናው መራቅ እና መሸሽ ነው።

  አቡ ሰዒድ አል_ሁድሪይ ያስተላለፈው ቀጣዩን ሐዲስ እንመልከት፦
📚«يوشِكُ أن يَكونَ خيرُ مالِ المسلِمِ غنمًا يتبعُ بِها شَعَفَ الجبالِ ومواقعَ القطرِ يفرُّ بدينِهِ منَ الفتنِ»
«የአንድ ሙስሊም ምርጥ የሆነው ሀብቱ: የተራራ ጫፍ እና የዝናብ ጠብታ ወዳለበት ይዟቸው የሚሰደድ በጎች የሆንበት ዘመን ይደርሳል፤ ይህ የሚያደርገው በዲኑ ከፊትና እየሸሸ ነው።
»

  ፊትናን በመራቅ፣ ፊትናን በመሸሽ ዙሪያ የመጡ ሓዲሶች እዚህ ቦታ ተዘርዝረው ሚያልቁ አይደሉም። አላህ ግልፅም ይሁን ድብቅ ከሆኑ ፊትናዎች ይጠብቀን!!


  ተወዳጁ "አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"ም ይሁን በስሩ የሚንቀሳቀሱ ቻናሎች: ከላይ የተጠቀሱት የረሱል() አደራዎች በመያዝ አላህ ባስቻለው ልክ ከፊትና ርቀውና  ተጠብቀው ይገኛሉ። ቢሆንም ግን "ዝሙተኛዋ ሴት ሴቶች በአጠቃላይ ዝሙተኛ እንዲሆኑ ተመኘች" እንደተባለው ስራቸው እና መሰረታቸው ፊትና የሆኑ ቻናሎችም ይሁን ግለሰቦች "አል-ፉርቃን"ም ወደዚህ ደባሪ ጨዋታ ለማስገባት ቀን ማታ ሳይሉ በመወትወት እና በመጣራት ላይ ይገኛሉ።


⭕️ውድ  የአልፉርቃን ቤተሰቦችና አንባቢያን………
   ሁላችሁም እንደ ምታውቁት እና እንደምታዩት ስቱድዯአችን ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ አሁን  እስካለንበት ጊዜ ድረስ አላህ ባስቻለው መልኩ ሸሪዐው ከሚቃረኑ ከሆኑ ከየትኛውም የብሄር፣ የቡድን፣ የወገንተኝነትና ከተለያዩ ሸሪዐው ከሚፃረሩ የመጥፎ  አመለካከቶች ነፃ በሆነ መልኩ ለህዝበ ሙስሊሙ ይጠቅማሉ ብሎ ያመነባቸው ሸሪዐዊ ትምህርቶች በማሰራጨት ላይ ይገኛል። የአላህ መሺዐ(ፍላጎት) እስከፈቀደው ጊዜ ድረስ በዚሁ መልኩ የሚቀጥል ይሆናል።


⭕️በምድር ላይ የአላህ ሱና ሆነና………
  ኸይር ለመስራት ዲን ለመርዳት በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ከቅርብም ይሁን ከሩቅ ተቀናቃኝ ጠላት አያጣቸውም። "አል_ፉርቃንም" በተመሳሳይ መልኩ ከወቃሽ ወቀሳ መትረፍ አልቻለችም።


⭕️እነዚህ በባጢል ወቃሾች እነማን ናቸው? ከተባለ……

🫵ከዚህ በፊትም "አል_ፉርቃን" ላይ የሚተላለፈውን ኸይር በመጥላት የነበሩ ሲሆኑ: አሁንም ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በሰዎች ልብ ላይ የ"አል_ፉርቃን" ጥላቻ ለማስገባት የሚደክሙ፣

🫵 "አል-ፉርቃን" ላይ ከፊትና እና ከጭቅጭቅ በራቀ መልኩ እየተላለፈ ያለውን ኸይር በመከታተል ላይ ያሉ ቤተሰቦች: ከዚህ አስወጥቶ ወደ ሌሎች የፊትና እና የጭቅጭቅ ቻናል ለመጋበዝ የሚጥሩ፣

🫵 ከድሮም ጀምረው "አል_ፉርቃን" ሲቃረኑ የነበሩ አካላት ሆነው ሳለ: አሁን ላይ ግን ከዚህ በፊት የ"አል-ፉርቃን" አባል እና ደጋፊ የነበሩ ሆነው አሁን ነገሩ ደብሯቸው የሚቃወሙ የሚያስመስሉ አስመሳይ ቀጣፊዎች ፤

🫵 አንዳንዱ በረቀቀ መንገድ ዐረቦች እንደሚሉት  ተቃረን ትታወቃለህ በሚሉት ቀመር   በጥሩ የሚታወቁትን በመቃረን  ራሳቸውን  ለማሳወቅና የቻናላቸው ተከታዮች ቁጥር ለማሳደግ ፈላጊ የሆኑ እና መሰሎቻቸው ናቸው።

⭕️ መታወቅ ያለበት ነገር…………
  ከቅርብም ይሁን ከሩቅ ሆነው "አል-ፉርቃንን" በማውገዝ ላይ ያሉ ሰዎች ትልቁ ፍላጎታቸው እና ብሶታቸው: እነርሱ ገብተው እየዋለሉበት ያለው የፊትና ጋጋታ "አል-ፉርቃን" ላይ እነርሱ በሚፈልጉት ልክ ስላላስተጋባንላቸው እና
  ፊትናውን እንዲደርስ የፈለጉበት ቦታ ከአላህ እገዛ በኋላ በ"አል_ፉርቃን" ዝምታ ምክንያት መድረስ ባለመቻሉ ብቻና ብቻ ነው።

  "አል-ፉርቃንም" እንደ ሌሎች ቻናሎች በዚህም በዝያ እያለች የፊትና ነፋስ ብታራግብ እና ቤተሰቦቿም በዚህ ግርግር ቢጦዙ ኖሮ ዛሬ ላይ የሚተቿት ሰዎች ባወዳደሷት ነበር። ይህ የታወቀ አካሄዳቸው ነው!!

⭕️ እንጂማ…………
  የ"አል-ፉርቃን" መስራቾችም ይሁን አድሚኖች የሚታወቁ የሆኑ ወንድሞች ናቸው። ቅሬታም ይሁን ሀሳብ ሲኖር ቀርቦ መጠየቅም መውቀስም እየተቻለ: ከዚህ ተቃራኒ በሆነ መልኩ በግልፅም በድብቅም የ"አል_ፉርቃን" ጥላቻ ብቻ መንዛት በጠላት ሴራ ካልሆነ በምን ሊተረጎም ይችላል??

⭕️ እንድታውቁት………
   ከሙኻለፋም ይሁን ከሙኻሊፎች ማስጠንቀቅ እና የሙኻሊፎች ማንነት መግለፅ የዲናችን የዳዕዋችን አንዱ አካል ነው። ስለሆነም አስፈላጊ በሆነ ጊዜ፣ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ከዚህ በፊት እንደሚደረገው  የሚደረግ ይሆናል። የዚህን ዓይነት መልዕክቶች ቋሚ ከሆኑ ፕሮግራሞች ጋ እንዳይጨናነቅ በሚል ራሱን የቻለ "የሰለፍዮች ረድ በሙኻሊፎች ላይ" የሚል በ"አል_ፉርቃን" የሚንቀሳቀስ ቻናል አለ። የፈለገ ሰው በዝያ መከታተል እንደሚችል ለማሳወቅ እንወዳለን።

⭕️ የተከበራችሁ የአል_ፉርቃን ቤተሰቦች!! 
ምድር ላይ ያለው ተጨባጩ እውነታ በዚህ ልክ ከተረዳችሁ እና የችግር ፈላጊዎች ፍላጎት ምን እንደሆነ ከተገነዘባችሁ: ለምቀኛም ይሁን ለጠላት ወሬ ጆሮ ሳትሰጡ ሰላማዊ የሆነውን የመማር ማስተማሩ ፕሮግራም እንድትከታተሉ በአል-ፉርቃን ስም በድጋሚ ግብዣችን እናቀርባለን።


💻ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ነው!!
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

  በጨፌው ባለፋችሁ ጊዜ እስክትረኩ ጠጡ!!


አዛኙ ነብይﷺ በታወቀው ሓዲሳቸው ይህንን አደራ ያስተላልፋሉ፦
«إذا مررتم برياض الجنة فارتعوا»
«በጀነት ጨፌ ባለፋችሁ ጊዜ ረክታችሁ ጠጡ።»

የአላህ መልእክተኛ ሆይ «የጀነት ጨፌ» ምንድን ነው? ሲባሉ
  «የዕውቀት መማማሪያ መድረኮች» አሉ።


   ባለንበት ዘመን አላህ ካገራቸው እና ካመቻቻቸው የዕውቀት መድረኮች ውስጥ የተለያዩ ኢንተርኔት ላይ ያሉ ግሩፕ እና ቻናሎች ተጠቃሾች ናቸው። ከእነዚህም ውስጥ፦

ከየትኛውም ዐይነት የቡድን አስተሳሰብ፣
ከየትኛውም ቢድዐ እና ኹራፋት፣
ከየትኛውም “አሉ ተባለ” ወይም “ ቂለ ወቃል”፣
ከየትኛውም ዐይነት የፊትና እና የጥላቻ አመለካከት

በጠራ መልኩ

ንፁህ የሆነ የቁርኣን እና የሓዲስ አስተምህሮት፣
ንፁህ የሆነው የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና፣
የሙስሊሞች አንድነት እና ሀይል ሊያጠነክሩ በሚችሉ ነገሮች ላይ
ትኩረት በማድረግ:

  ከሀገር ውስጥ እስከ ባህር ማዶ ባሉ መሻኢኽ እና ዱዓቶች በተለያዩ ቋንቋዎች ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የሆኑ ቋሚ ፕሮግራሞችን ጨምሮ የተለያዩ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች
የሚተላለፍበት የሆነው………

የ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል እንድትቀላቀሉ ግብዣ እና ጥሪያችን እናስተላልፋለን።


ከእናንተ በተጨማሪ………
 
መልካሙን ለምትወዱለት ወዳጅ ዘመዳችሁ ሁሉ ሼር በማድረግ ለዱንያውም ከአኼራውም መስተካከል ሰበብ ትሆኑት ዘንድ እናስታውሳለን።






💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
   👇  👇  👇  👇  👇  👇  👇
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🚨የቁርአን ታላቅነትና ቁርአንን ባልደረባ አድርጎ መያዝ⤵️

📮በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ዓብዱልናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 08/07/2016E.C 📅

🌙رمضان ١٤٤٥/٧هجري🌙

🕌 አንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/154

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በኡስታዝ አቡ ዓዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️

🔄 Play ▶️ ────◉ 7:30 AM
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 htt
s://telegram.me/Al_Furqan href='_Islamic_Studio?voicechat' rel='nofollow'>_Islamic_Studio?voicechat


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ሰበር ዜና ስለ ረመዷን ፆም ⤵️

✴️ 🌙 *عاجل* ..

*تم رصد هلال رمضان في مرصد سدير*

*غداً الاثنين أول أيام شهر رمضان المبارك*

*{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}*
*✍ "الراصد نيوز"

📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ የረመዷን ፆም ይሆናል።


💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ
ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎 https://telegram.
me/Al_Furqan_Islamic_Studio


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ሰበር ዜና ስለ ፆም ⤵️

🎁 ጨረቃ ከታየች ዛሬ የተራዊህ ወይም የለይል ሰላት የሚሰገድ ይሆናል ካልታየች ግን ነገ ማታ ይሆናል ማለት ነው።

🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ከ12:00 ሰአት በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን

💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🌙እውነት እስልምና ምእራባውያን እንደሚሉት የጭካኔ ዲን ( ሀይማኖት) ነውን⁉️

💥እውን እስልምና በመጨፍጨፍ (በመግደል) ያዛልን⁉️

🛑ዛሬ ላይ (is is ዳኢሸ ሺዓ ሌሎችም የሚፈፅሙዋቸው ድርጊቶች በእሰልምና እንዴት ይታያል?

🎤በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል حفظه الله


የኡስታዝ አቡ ቀታዳ   حفظه الله ደርሶች ለማግኘት 👇👇

https://t.me/qanathabuqetada/9452

የመርከዝ አሱና ዱሩሶች ለማግኘት👇👇👇


https://t.me/merkezassunnah/9142


🛑ከመላኢኮች ስም በቁርአን በሀዲሰ የሰበቱ (የተረጋገጡ) እነማን ናቸው?

💥አቲድና ረቂብ የመላኢካ ስም ነውን?


🎤በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል حفظه الله


የኡስታዝ አቡ ቀታዳ   حفظه الله ደርሶች ለማግኘት 👇👇
https://t.me/qanathabuqetada/9448


የመርከዝ አሱና ዱሩሶች ለማግኘት👇👇👇

https://t.me/merkezassunnah/9131


💥ዓሊይ ኢብኑል ሁሰይን ዘይነል ዓቢዲይ رحمه الله


👉የፈረዝደቅ ግጥም እና ንጉሱ የተከሰተው አሰገራሚ ክስተት

🎤በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል حفظه الله


የኡስታዝ አቡ ቀታዳ   حفظه الله ደርሶች ለማግኘት 👇👇

https://t.me/qanathabuqetada/9445

የመርከዝ አሱና ዱሩሶች ለማግኘት👇👇👇

https://t.me/merkezassunnah/9130


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
📮📮 እንዳያመልጣችሁ 📮📮

🚧 ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው 🚧

🎙️ ሸይኽ አቢ ሓፍስ ዑመር ኢብኑ መህሙድ አል-ጅቡቲ ጨርሶ።

🎙️ ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ ጀምሯል።

Play ▶️ ────◉ 1:50 PM

👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


🛑አንድ ሰው ቤት እንግባ ሲል ራህመት ይግባ ማለት እንዴት ይታያል?



🎤በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል حفظه الله


የኡስታዝ አቡ ቀታዳ   حفظه الله ደርሶች ለማግኘት 👇👇

https://t.me/qanathabuqetada/9432

የመርከዝ አሱና ዱሩሶች ለማግኘት👇👇👇

https://t.me/merkezassunnah/9107


👉ዒልምን ከማን እንድማር ትመክረኛለህ

🛑
ያለንበት ጊዜ ሁሉም እኛ ብቻ ነን ሀቅ ላይ ያለነው የሚሉ በዝተዋል ከማን ልማር የትኛው ፊረቅ ነው ሀቅ ላይ ያለው? በምንስ ልወቅ


👉ስለ ዳዕዋ ሰለፍያ ሰፋ ያለ ማብራርያ

🎤በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል حفظه الله


የኡስታዝ አቡ ቀታዳ   حفظه الله ደርሶች ለማግኘት 👇👇

https://t.me/qanathabuqetada/9431

የመርከዝ አሱና ዱሩሶች ለማግኘት👇👇👇

https://t.me/merkezassunnah/9106


👉ቁርአን ሀዲስ ሀፍዣለሁ ነገር ግን ዳዕዋ (ነሲሀ) ሳደርግ ኢስቲምባጥ ማድረግ አልችልም ምን ትመክረኛለህ ?

🛑 የዳዕዋ ቢዳያ (ጅማሮ) ላይ የተከሰቱ ፈገግ የሚያደርጉ ገጠመኞች


🎤በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል حفظه الله


የኡስታዝ አቡ ቀታዳ   حفظه الله ደርሶች ለማግኘት 👇👇

https://t.me/qanathabuqetada/9430

የመርከዝ አሱና ዱሩሶች ለማግኘት👇👇👇

https://t.me/merkezassunnah/9105


መደመጥ ያለበት ሙሓደራ‼️

📖 በደርስ ላይ ተጠናከሩ 📖

📮 በሚል ርዕስ ስለ ሸሪዓዊ እውቀት በመማር ላይ በደንብ የተብራራበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🚫"በደርስ ላይ መዘናጋት ያለው አደጋ"🚫

⁉️ሁሉም ሰምቶ ራሱን ሊፈትሽበት የሚገባ‼️

‼️በተለይ ጠዋት ጠዋት አንዋር መስጂድ ላይ ባለው ደርስ ላይ የተመረኮዘ‼️

ሙሐደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች ⤵️⤵️

🔴እያንዳንዱ ሙስሊም  የሸሪዐ እውቀት መፈለግ ግዴታው መሆኑ፤

🔴የሸሪዐ እውቀት ከየትኛውም ከምናደርገው ነገር ቅድምያ ልንሰጠው እንደሚገባ

🔴እያንዳንዷ የምናደርጋትን የዒልም እንቅስቃሴ ለ الله ብለን ማድረግ እንዳለብን እና በዚህም የተነሳ ምንዳችን ከፍ እንደሚል፤

🔴ይህ ፀጋ መቼ እንደሚወገድ ሳናውቅ እኛ መዘናጋት እንደሌለብን፤

🔴 በተለይ ጠዋት ጠዋት ሁላችንም አንዋር መቅረት እንደሌለብን

🔴አንዋር ላይ ከ አሊፍ ባታ ጀምሮ እስከ ቡኻሪ ከ15 በላይ  የተለያዩ ትምህርቶች እየተሰጠ በመሆኑ ሁላችንም በሚመጥነን ቦታ ኪታባችን ይዘን መገኘት እንዳለብን፤

🔴አስተማሪዎች ስንትና ስንት ጊዜያቸውን ሰውተው እና ያለባቸውን ሃለፍትና ተሸክመው መጥተው እኛ ወደኋላ ማለት እንደሌለብን፤

🔴 እና ሌሎችም ተንቢሆች ተዳሰውበታል።الله  ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን።

🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዓብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው ።

🕌 ከአንዋር መስጂድ  ከፈጅር በኋላ

📅 ቅዳሜ 20/04/2016E.C 📅


ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/14260

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ


بــــسم الله الــرحــمن الــرحـيم
.      ┄┄┉┉✽‌»‌🌼»‌✽‌┉┉┄┄
.       T.ME/FURQANDERS
o    ✍

o   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته✋


📚 وقالى الله تعالى👈 * لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا (21)

በርግጥም በመልከተኛው ﷺ መልካም አርኣያነት ሆኖላችኋል {ተደርጎላችኋል} በአሄራ መልካም ነገር ለሚፈልግ አሏህን በብዙውን ለሚያወሱ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

وقال الله تعالى👈 قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ (31)

አሏህን ምቶዱ ከሆነ እኔን ተከተሉ በላቸው አላህ ይወዳቹኋል ወንጀላቹ ይምርላቹሀል አላህ አዛኝና መሀሪ ነው ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

👉 አንድ ሰው ቢዳዐ እና ሱና አይለይምመልክተኛው ﷺ እስካላወቀ ድረስ።

👉 አንድ ሰው መልክተኛው ﷺ አያቅም እካልተማረ ድረስ።

👉 አንድ ሰው  ኢማኑ ሙሉ አይሆንም መልክተኛው ﷺ ከነብሱ በላይ እስካሎደደ ድረስ።

🗂 ለዚም ደሞ ስለመልከተኛው ﷺ የህይወት ታሪክ በተመለከተ በ5 አይነት ክፍል ይዘን ብቅ ስንል በደስታ ነው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

👈الباب الأول حبات محمدﷺ من مولده إلى وفاتة
0⃣1⃣ መልክተኛው ﷺ መች ተወለዱ  የት ከማን አደጉመች ነቢይ ተደርገውተላኩ ? በዛ መካ ላይ ምን ገጠማቸው? ሂጅራስ መች የት ከማን ወጡ? መዲና ላይ ምን ገጠማቸው? ስንት ጊዜ ጅሀድ  ወጡ በጅሀድ ላይ ምን ገጠማቸው? መችስ ሞቱ?

መልክተኛው  ﷺ ከውልደት እስከ ሞት ምን  ይመስል ነበር?

ሙሉ ማብራርያው ለማግኘት ሊኩን ይጫኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/furqanders/4938
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

👈الباب الثاني دلائل النبوة وأعلام رسالته ﷺ
0⃣2⃣ መልክተኛው ﷺ መልክተኛ ለመሆናቸው  ሚያመላክቱ 1000 ሚሆኑ ማስረጃዎች።

ሙሉ ማብራርያው ለማግኘት ሊኩን ይጫኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/furqanders/5107
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

👈الباب الثلث الخصائص رسول اللهﷺ

0⃣3⃣ መልክተኛው ﷺ ከሌሎች ነቢያቶች  ከኡማቸው ከሌሎች በአጠቃላይ የተለዩበት ነገር ምንድነው?

ሙሉ ማብራርያው ለማግኘት ሊኩን ይጫኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/furqanders/5117
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

👈الباب الرابع الشمائل النبوية

0⃣4⃣ መልክተኛው ﷺ ሀል አኗኗር  ገፀበሀሪ ምን ይመስል ነበር?

መልክተኛው ﷺ ስነምግባራቸው  ምን ይመስል ነበር?

ምን በልተዋል ምን ጠጥተዋል ምን ምን ለብሰዋል  መጠቃቀምያ እቃቸው  መሳሪያቸው እንስሳቶቻቸው ምንነበር
ስለ ባለ ቤቶቻቸው ልጆቻቸው ስለ ማህበራዊ ኑሮዋቸው ባጠቃላይ ሰፊ ማብራርያ።

ሙሉ ማብራርያው ለማግኘት ሊኩን ይጫኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/furqanders/5142
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

👈الباب الخامس شهادت غير المسلمين

0⃣5⃣ ከእስልምና ውጭ ያሉ ከዛን ጊዜ አንስቶ እሰከ ቅርብ ጊዜ ያሉ አስተንታኝ ዶክተሮች ሳይንቲስቶች  ፀሀፊዎች ስለ መልክተኛው ﷺ ምን ብለዋል?

ሙሉ ማብራርያው ለማግኘት ሊኩን ይጫኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me//furqanders/5186
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ደርሱ በሚሞሪ ሚፈልግ አው ያስቸገረው ካለ በውስጥ መስመር ያናግረኝ
👉 @hamdu02

Показано 20 последних публикаций.