GAT (Graduate Admission Test) Exam


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование


NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising.

Join our discussion group too @GATSquad

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


#Notice
#NGAT

✍️Important Information about NGAT 🔥

👉There are no specialty categories this time. The exam will be the same for all candidates, regardless of their educational background.

👉Your username and password will be provided on your profile dashboard once the registration is closed after the deadline. We will also announce this here.

👉The deadline for registration is Monday, March 10th/2025 (መጋቢት 01/2017 ), 12:00 LT night.

NGAT registration link 👇
https://ngat.ethernet.edu.et/registration
 
Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


GAT_Analytical_Reasoning.201702211__pdf (1).pdf
1018.5Кб
🔥🔥 Pls don't forget to share your friends.

For more Join us!👇👇
@GATExams
@GATExams


#የቴሌግራም_ቻናል_ጥቆማ

✅መልካም ዜና የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ለጀመራችሁ እና ጥናታዊ ፅሁፉችሁን (
#Research) እያዘጋጃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
 
✍️በአጠቃላይ Researchን በተመለከተ ጠቃሚ ምክረ ሃሳብ የምታገኙበት

✍️ለResearch ጠቃሚ የሆኑ መፅሐፍቶችን

 ✍️የተለያዩ ለData Entry and Analysis የሚጠቅሙ Software (SPSS, STATA...)

✍️የተለያዩ Software ስልጠና Manual እና Video

✍️እንዲሁም ሌሎችም Researchን በተመለከተ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ታገኛላችሁ 👇

🤝JOIN US👇
@Liyu_Research_Consultant
@Liyu_Research_Consultant
@Liyu_Research_Consultant


Репост из: GATstudy: Graduate Admission Test companion
GATStudyV2.apk
80.2Мб
💠 GATStudy App V2:

Download 👆👆

New update Dec 30-2024


🌟 Your Ultimate Companion for Graduate Admission Test Success!

👉 700+ GAT questions from AAU and NGAT

👉 Well-organized study notes & formula tables

👉 High-yield vocabulary for quick learning

https://t.me/GATStudy


Репост из: GATstudy: Graduate Admission Test companion
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ℹ️ What’s Inside GATstudy app?

👉 700+ Questions with detailed explanations for every choice.
👉 Step-by-Step Solutions for tricky problems.
👉 Comprehensive Notes covering GAT topics with examples and summary tables.

💠 GATstudy app
ለድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና  ዝግጅት

✔️ ሰፊ የጥያቄ ፡ ከAAU እና NGAT የተገኙ 700+ ጥያቄዎችን የያዘ፣ እያንዳንዱም ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር።

✔️ Study notes፡ አስፈላጊ ፅንሰ-ሀሳቦችን ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር የያዘ እና በደንብ የተደራጀ
 

📲 Watch the video now and discover how GATstudy can help you ace your GAT exam.

https://t.me/GATStudy




ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!!

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ የካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወቃል።

ስለሆነም የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ወደ መጨረሻ አካባቢ ከሚመጣ አላስፈላጊ መጨናነቅ ከወዲሁ ምዝገባችሁን እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇👇
https://ngat.ethernet.edu.et/registration

ከወራት በፊት ጀምሮ ያጋራናችሁ ከGAT ጋር የተያያዙ
👉ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችን
👉የተለያዩ መጽሐፍት
👉በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተዘጋጁ
✍️GAT Hand books እና
✍️Training Manual
👉የፈተናውን ይዘት
👉የGeometric Formulas እና
👉ሌሎችንም

በዚሁ ቻናላችን File Section ውስጥ በመግባት አውርዳችሁ ማንበብ የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን። መልሰን የማንለጥፈው እናንተን ላለማሰልቸት እና አስፈላጊ ስላልሆነ ነው።

👉በቀጣይም ከዚህ በፊት የወጣውን የNGAT ፈተናን እንዲሁም ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችን የምናጋራችሁ መሆኑን እንገልፃለን።


ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad


Репост из: GATstudy: Graduate Admission Test companion
GATStudyV2.apk
80.2Мб
💠 GATStudy App V2:

Download 👆👆

New update Dec 30-2024


🌟 Your Ultimate Companion for Graduate Admission Test Success!

👉 700+ GAT questions from AAU and NGAT

👉 Well-organized study notes & formula tables

👉 High-yield vocabulary for quick learning

https://t.me/GATStudy


Репост из: GATstudy: Graduate Admission Test companion
💠 GATStudy App
Your Ultimate Companion for Graduate Admission Test Success!

✔️ Extensive Question Bank: Access 700+ practice questions sourced from AAU and NGAT, each with detailed explanations.

✔️ High-Yield Study Notes: Grasp essential concepts with well-organized, concise materials tailored for your success.

💠 GATstudy app
ለድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና  ዝግጅት

✔️ ሰፊ የጥያቄ ፡ ለ AAU እና NGAT ፈተና የሚያዘጋጅ 700+ ጥያቄዎችን የያዘ፣ እያንዳንዱም ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር።

✔️ Study notes፡ አስፈላጊ ፅንሰ-ሀሳቦችን ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር የያዘ እና በደንብ የተደራጀ Note


📢 አፑን ለማውረድ ፣ አዳዲስ መረጃዎችን እና ውይይቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ፡-

👉 https://t.me/GATStudy


#Update
#NGAT

የሶስተኛው ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (#NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇👇
https://ngat.ethernet.edu.et/registration

👉ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል።

👉የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡

#ማሳሰቢያ
👉ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ሆኖ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን User Name and Password፣ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል።

©️ ትምህርት ሚኒስቴር

ለተጨማሪና ወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad

7k 4 146 5 16

Fana Aptitude Test and Interview(1).pdf
23.6Мб
Essentially for GAT Prep.

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends.

For more Join us!👇👇
@GATExams
@GATExams


ሰላም ሰላም!!

ለቻናላችን ተከታዮች የሚመጥኑና ይጠቅማል የምትሉትን ማንኛውም ህጋዊ ማስታወቂያ በዚህ ቴሌግራም ቻናልና (@GATExams) ግሩፓችን (@GATSquad) ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ከታች ባለው አድራሻ  ልታገኙን ትችላላችሁ::👇👇
@NGATest

**********
For advertising inquiries, please contact us via our username:
@NGATest


GMAT Official Guide 2016- Gmat OG 16 ebook pdf (1).pdf
21.0Мб
🔥🔥 Pls don't forget to share your friends.

For more Join us!👇👇
@GATExams
@GATExams


#የቴሌግራም_ቻናል_ጥቆማ

✅መልካም ዜና የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ለጀመራችሁ እና ጥናታዊ ፅሁፉችሁን (
#Research) እያዘጋጃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
 
✍️በአጠቃላይ Researchን በተመለከተ ጠቃሚ ምክረ ሃሳብ የምታገኙበት

✍️ለResearch ጠቃሚ የሆኑ መፅሐፍቶችን

 ✍️የተለያዩ ለData Entry and Analysis የሚጠቅሙ Software (SPSS, STATA...)

✍️የተለያዩ Software ስልጠና Manual እና Video

✍️እንዲሁም ሌሎችም Researchን በተመለከተ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ታገኛላችሁ 👇

🤝JOIN US👇
@Liyu_Research_Consultant
@Liyu_Research_Consultant
@Liyu_Research_Consultant


#Notice ‼️
#AAU_GAT

Good news for AAU postgraduate applicants!

The 2nd round of Graduate Admission Test (GAT) registration is expected to open soon. Keep an eye on our channel for the official announcement. Don't forget to utilize the past exam papers and study materials shared here to prepare!
 
Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


For college and University students, if you need support on Bachelor's degree and Masters degree academic tasks such as:

👉Article reviews
👉Term papers
👉Case studies
👉Project work
👉Individual or group assignments

Research related tasks
👉Title selection
👉Title description and concept note
👉Research proposal
👉Research for graduation
👉Mini research
👉Business plan
👉Project proposals
👉Data analysis (SPSS, STATA, ...) and others,

📩 Contact us
👤
@LiyuLiyu23
📞0941324924

Join our Telegram Channel 👇👇
https://t.me/Liyu_Research_Consultant


GAT Exam Question with Answers.pdf
249.0Кб
የGAT ጥያቄ ከመልስ ጋር
👉Quantitative (30)
👉Verbal (40)
👉Analytical (30) ጥያቄዎችን ይዟል።

ለተጨማሪና ወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad




Mock exam 2016 EC.pdf
42.4Мб
Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋

በትምህርት ሚኒስቴር እቅድ መሰረት ቀጣይ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (#NGAT) ሰኔ 2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ስለሆነም በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪያችሁን መማር የምትፈልጉ ፈተናውን በቀላሉ ማለፍ እንድትችሉ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት አድርጉ!

እኛም እንደከዚህ በፊቱ እናንተን ለማገዝ በቻናላችን ከአጋራናችሁ በተጨማሪ ከዚህ በፊት የወጡ የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT / NGAT) ፈተናዎችን እና አጋዥ መጽሐፎችን ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!!

ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad

Показано 20 последних публикаций.