CAF ካሜሩን ለምታዘጀው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ቀጣይ ማክሰኞ ጁላይ 18 ከሚያካሂደው የምድብ ድልድል ቀደም ብሎ የሃገራትን ቋት ይፋ አድርጓል።
የፊፋ ወቅታዊ ደረጃን መሠረት አድርጎ በወጣው የቋት ድልድል ሃገራችን ኢትዮጵያ በቋት አራት ከብሩንዲ፣ ሩዋንዳ፣ ኢኳቶርያል ጊኒ፣ ሌሴቶ፣ ኢስዋቲኒ፣ ቦትስዋና እና ኮሞሮስ ጋር ተደልድላለች።
አጠቃላይ 5 ቋትን በዚህ ድልድል ኢትዮጲያ ከመጨረሻዎቹ ቋት አንድ ብቻ ከፍ ብላ በ4ኛው ቋት ላይ መቀመጧ እግር ኳሳችን ምን ያህል ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንዳለ የሚያሳይ ነው።
@getinback