"ያለንን እያካፈልን በክረምት የታረዙትን እናልብስ"
በሰው ልጅ ህይወት ማጣት መቼ እንደሚመጣ የማናውቀው ትልቅ ዱብዳ ነው። ከማጣት የከፋው ደግሞ እንዳጡ መቅረት ነው። ያለንን ማካፈል ደግሞ የህሊና እረፍት ይሰጠናል። በዚህም ክረምት ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ያሉንን አልባሳት በመስጠትና በመሰብሰብ ክረምቱን ተቆራምተው ለሚያሳልፉ ምስኪኖች፣የጎዳና ተዳዳሪዎች በመስጠትና በማካፈል ሰብአዊ ግዴታችንን እንወጣ!
ልብስ የማሰባሰብ ሂደቱ የተጀመረ ሲሆን ያለንን ማካፈል የምንፈልግ ሰዎች ሁሉ
በ0902387503 እና
በ0967827688 በመደወል መስጠት እንችላለን።
መስጠት ከመቀበል እጅጉን የበለጠ ነው ላጣና ለተቸገረ ሰው መስጠት ደግሞ ከዚያም የበለጠ ነው።
አልባሳቱን የማስረከቢያ ጊዜ እስከ ሐምሌ 10 ይሆናል።
Share በማረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ ለመልካም ነገር ይተባበሩ።