በመጪው እሁድ 9 ሰአት በሚደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ
እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ 4100 ትኬቶች በሁሉም መግባያ በሮች ተሸጠዋል።
ነገ ስታዲየም ዙሪያ ካሉ ዳሽን ባንኮች በስተቀር በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫዎች ትኬቶች ይሸጣሉ!
@getinback