Gize Jobs


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Карьера


Hurry up and join ጊዜ-jobs!
www.gizejobs.com
ድርጅቶች የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ ካላቹ መላክ ትችላላችሁ 👇👇👇👇
telegram @Gizeadmin

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


🔹የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የስራ ማስታውቂያ.

♦ Deadline: Jan 12, 2025

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ተፈላጊ ችሎታውን አሟልተው ከሚመዘገቡ ሥራ ፈላጊዎች መካከል ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።

📍በ0 አመት እና በልምድ

🟢Telegram:- https://t.me/gizejobs


የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ ዩኒት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
• የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን https://tinyurl.com/ipdcexternalvacancy2025 ሲሆን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ (ከታህሳስ 23-30/2017ዓ.ም ይሆናል)፡፡
• አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ለሁሉም ስራ መደቦች ደመወዝ በኮርፖሬሽኑ ደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል

ስልክ ቁጥር 0118 72 24 20
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/


🔹ክፍት የስራ ማስታወቂያ ከ 0 ዓመት ጀምሮ
📍Ghion Industrial and Commercial plc


@gizejobs




🔹Tsedey Bank S.C Vacancy

@gizejobs


🔹የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን

♦Deadline: Jan 10, 2024

• Location: Addis Ababa


ሌሎች ስራዎችን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ
❗️Telegram:- https://t.me/gizejobs


🔺ክፍት የስራ ቦታ በ 0 ዓመት ልምድ
📍Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing
Sh.co

How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል
ስልክ ዐ113 71 1ዐ ዐዐ/ዐ113 71 77 88


🔺ክፍት የስራ ቦታ በ 20 የተለያዩ ዘርፎች ከ 0ዓመት ጀምሮ
📍FEDA WAK PLC GOLD WATER BOTTLING & NON ALCOHOLIC BEVERAGE FACTORY


❗️How to Apply

Interested applicants who fulfill the above requirements are invited to submit their application letter, curriculum vitae and copies of non-returnable credentials along with the original documents in person or Email – hrm@gold-purifiedwater.com to FEDA WAK PLC GOLD WATER BOTTLING & NON ALCOHOLIC BEVERAGE FACTORY HEAD OFFICE located at Meskel Flower Street Next to Dream Liner Hotel JEMA`A Building 3rd Floor within 07 consecutive working days.

For More Information
Telephone Number: – 011 4 70 22 65
Website: WWW.Gold-purifiedwater.com


🔹ክፍት የስራ ቦታ ከ 0 ዓመት ጀምሮ
📍Teklehaimanot General Hospital


❗️How to Apply
Application Time:- December 23, 2024 G.C to January 02,2025 G.C
Please submit your Cvs & copies of other pertinent documents to
HR Department, office No 502 5th Floor
Address:- Somale Tera.
Tele No. 0111560492 Mobile ፡- 0996 – 97 98 38
E-mail Address teklehaimanothr@gmail.com

ሌሎች ስራዎችን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ
❗️Telegram:- https://t.me/gizejobs


📍113 ክፍት የስራ ቦታዎች ከ 0 ዓመት ጀምሮ
👉Yegna Microfinance Institution S.C


❗️How to Apply
የኛ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0968511111/0968311111

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃ ቅጂ በመያዝ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። እባክዎ መስፈርቱን ካሟሉ ብቻ ያመልክቱ፡
Candidates who fulfill the above requirements can submit their application, Curriculum Vitae, and Nonreturnable copies of Credentials up to 10 working days beginning from the date of announcement in person or Posta Number Yegna Microfinance S.c , Talent Management &Development Department P.O.Box 27237/1000 Addis Ababa Ethiopia

ሌሎች ስራዎችን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ
❗️Telegram:- https://t.me/gizejobs


🔹Position : BUSINESS SUSTAINABILITY OFFICER
📍Location : Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airport Enterprise Building (Recruitment & Placement Office).
❗️Registration Date : December 27, 2024, up to January 02, 2025


#Vacancy
=======
Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions:

1. Yoga Coach
2. Aerobics Coach
3. GYM Coach

Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website (https://vacancy.cbe.com.et) from December 30, 2024 – January 05, 2025.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Gym_Vacancy_3bcaeba73d.pdf


CBE Vacancy Site User Guideline.pdf
1.5Мб
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ማመልከቻ ድረ-ገፅ (https://vacancy.cbe.com.et ) ክፍት የሥራ ቦታዎች ለማመልከት የሚረዳ መመሪያ
CBE Vacancy Site User Guideline

@gizejobs


🎈የተለያዩ ክፍት ይርስራ ማስታወቂያዎች

@gizejobs


🔹Sidama Bank Sc

❗️Apply here: is.gd/sbfdec24


@gizejobs

Показано 15 последних публикаций.