Google Jobs


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Карьера


✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Googlejobs4

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን

ላወጡት የስራ ማስታወቂያ የመመዝገቢያ ብር ወይም
ከመዘገቡ በኋላ እንቀጥራችኋለን በማለት ብር እንድትከፍሉ የሚጠይቁ ግለሰቦች/ድርጅቶች ካጋጠሟችሁ አጭበርባሪዎች ሊሆኑ ስለሚችሉ እንድትጠነቀቁ እናሳስባለን።

@googlejobsinamhara


Debre Berhan Health Science College

Position 1: Assistant Lecturer
Qualification: BSc degree in Pharmacy
Experience: 0 year
Salary: 9,445 Birr
Required number: 2

Position 2: Lecturer
Qualification: MSc degree in Microbiology, Hematology
Experience: 0 year
Salary: 13,998 Birr
Required number: 2

Location: Debreberhan
Deadline: 01/08/2017 E.C
For more information, read the comment section!
@GoogleJobsInAmhara


አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል

የስራ መደብ: የማርኬቲንግ እና የውጭ ግንኙነት ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ

የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/08/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


- የአብክመ ማዕድን ቢሮ
የስራ መደብ: ጂኦሎጂስት
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በጂኦሎጂ, ጂኦግራፊካል ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም ተመሳሳይ ሙይ
ደመወዝ: 9,645 ብር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01/08/2017 

- ሃብታም ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና
የስራ መደብ 1: ነርስ
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ መደብ 2: ካሸር
የትምህርት ዝግጅት: በማንኛውም የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 2
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/07/2017 

- ጣና ክፍለ ከተማ አስተዳደር
የስራ መደብ: ጽዳትና ተላላኪ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
ደመወዝ: 5,104 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/08/2017 

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


ያያ የክፍያ ስርዓቶች አክሲዮን ማህበር

የስራ መደብ: የሽያጭ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ/ዲፕሎማ በማንኛውም የትምህርት መስክ

ብዛት: 10
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/08/2017

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


Dan Church Aid - DCA

Position 1: Community Development Facilitator
Qualification: BSc degree in
Animal science, Plant science, Natural resource, Development studies, DRR management, or related field.
Experience: 2 years
Required number: 3
Location: Lalibela, Waghimra
Application Link
👉 https://dca-1.career.emply.com/ad/community-development-facilitator-for-north-wol/nkwawv

Position 2: Emergency Project Manager
Qualification: BSc/MSc degree in
Animal science, Plant science, Natural resource, Development studies, or related field.
Experience: 8/6 years
Location: Waghimra
Application Link
👉 https://dca-1.career.emply.com/ad/emergency-project-m/y86e5g

Salary: undefined US dollar
Deadline: 28/07/2017 E.C
@GoogleJobsInAmhara


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ዒድ አልፊጥር በዓል አደረሳችሁ! 🕌

ዒድ ሙባረክ!☪︎


አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን - አሚኮ

የስራ መደብ: የተለያዩ መደቦች
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት, ኢኮኖሚክስ, እርሻ ኢኮኖሚክስ, አካውንቲንግ, ስራ አመራር, ማርኬቲንግ, ሰው ሃብት አስተዳደር, ጋዜጠኝነት, ፖለቲካል ሳይንስ, ስነልቦና, ሶሻል ወርክ, ሶሽየሎጅ, አርት, ስነጽሑፍና ቋንቋ, ህግ, ኮምፒውተር ምህንድስና, ኮምፒውተር ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ

ብዛት: 14
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር, ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23/07/2017

ለስራው ለማመልከት
👉
https://forms.gle/jGoAWHTZmg3SCth8A?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR3z-tlgCGB0w1FOc3B5uBm2qJzo8X9BOXKa4RBZi3Y-yjLp1CJApXQtqzg_aem_7QPOIbvGhNGdXBcp62C2kQ

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


በአብክመ ወልቃይት ጠገዴ ሲቲት ሁመራ ዞን

የስራ መደብ 1: ደረጃ-4 ቴክኒሻን
ተፈላጊ ሙያ: ሜዲካል ላቦራቶሪ, ሜዲካል ራዲዮግራፊ, ፋርማሲ, ባዮሜዲካል
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 5
ደመወዝ: 7,424 ብር

የስራ መደብ 2: ዲግሪ ፕሮፌሽናል
ተፈላጊ ሙያ: ፋርማሲ, ነርስ, ሚድዋይፈሪ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 5
ደመወዝ: 8,474 ብር

የስራ መደብ 3: ፋርማሲ ፕሮፌሽናል
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: 9,047 ብር

የስራ ቦታ: ወይንናት ጠቅላላ ሆስፒታል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


- ANRS Health Bureau - UNICEF Fund
Position: Technical Assistant
Qualification: Masters degree in Public health, Midwifery, Pediatrician, Gynecologist
Experience: 5 years
Location: Bahirdar
Deadline: 22/07/2017

- Tibeb Besu College
Position 1: Management Teacher
Qualification: MA/PhD degree
Experience: 0 year
Position 2: Registrar
Qualification: BSc/MSc degree in Computer science, IT, or related
Experience: 2/0 years
Location: Dangila
Deadline: 22/07/2017

- በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
የስራ መደብ: ተላላኪ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 2
ደመወዝ: 4,929 ብር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017

For more information, read the comment section!
@GoogleJobsInAmhara


- የአብክመ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት
የስራ መደብ 1: የመኝታ አገልግሎት ተቆጣጣሪ
የትምህርት ዝግጅት: 10ኛ/12ኛ ክፍል
ደመወዝ: 6,058 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ መደብ 2: ዳቦ ጋጋሪ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
ደመወዝ: 5,283 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/07/2017 

- በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጢስ አባይ ት/ቤት
የስራ መደብ: ግዥ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 7,934 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/07/2017 

- የአብክመ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ
የስራ መደብ: የእቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ
ተፈላጊ ሙያ: ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 8,474 ብር
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017 

- ግብርና ጥናት ደህንነት ባለስልጣን
የስራ መደብ: ጥበቃና አትክልተኛ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
ደመወዝ: 5,104 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


በአማራ ክልል የምዕ/ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

የስራ መደብ: የፋይናንስ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በአካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ, ቢዝነስ ማኔጅመንት, ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን, ወይም ተመሳሳይ ሙያ

ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ደ/ከተማ, ደጋዳሞት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


አማራ ክልል ላይ ብቻ ለምታወጡት የስራ ማስታወቂያ በዚህ ቻናል ላይ ፖስት እንዲደረግ ለምትፈልጉ መስሪያቤቶች ወይም ድርጅቶች በሙሉ፤

የምታወጡትን የስራ ማስታወቂያ ይህንን የቴሌግራም አድራሻ 👉 @Googlejobs4 በመጠቀም ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስካን በማድረግ መላክ ትችላላችሁ።

ማስታወቂያው ላይ፦
▸ የድርጅቱ ስም
▸ የስራው ዝርዝር መረጃ
▸ የድርጅቱ ማህተም
▸ የድርጅቱ አድራሻ መኖር አለበት።

ጎግል ጆብስ ሙሉ በሙሉ ከክፍያ ነፃ በሆነ አሰራር አማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ለማህበረሰቡ በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆኑ በማሰብ የተቋቋመ ነው።
የቴሌግራም ቻናል
@googlejobsinamhara


የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት

የስራ መደብ: ሲቪል መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ, ኧርባን ኢንጂነሪንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ

የስራ ልምድ: 6 ዓመት
ደመወዝ: 11,634 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


ጨጨሆ ኢንዱስትሪያል ማህበር

የስራ መደብ: ማሽን ኦፕሬተር
ተፈላጊ ሙያ: ጀኔራል መካኒክ, ኢንዱስትሪያል ማኑፋክቸሪንግ, ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪክ ሲቲ ወይም ተመሳሳይ ሙያ

የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 2
ፆታ: ወንድ
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


Amref Health Africa

Position: Project Officer
Qualification: BSc degree in
Public health, or related field.

Experience: 5 years
Location: Bahirdar
Deadline: 13/07/2017 E.C

Application Link
👉 https://jobs.smartrecruiters.com/AmrefHealthAfrica4/744000048532565-project-officer

@GoogleJobsInAmhara


ጊዮማር ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ

የስራ መደብ: ነርስ
ብዛት: 3
ፆታ: ሴት
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


አባይ ኮንስትራክሽን ማህበር

የስራ መደብ 1: ሰርቬየር
ተፈላጊ ሙያ: ሰርቬይንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
ብዛት: 4
ደመወዝ: 8,762 ብር

የስራ መደብ 2: ፎርማን
ተፈላጊ ሙያ: ሲቪል ምህንድስና, ሃይድሮሊክ ምህንድስና, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 3 ዓመት
ብዛት: 8
ደመወዝ: 10,584 ብር

የስራ መደብ 3: ቢሮና ሳይት መሃንዲስ
ተፈላጊ ሙያ: ሲቪል ምህንድስና, ሃይድሮሊክ ምህንድስና, ውሃ ሃብት ምህንድስና, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
ብዛት: 17
ደመወዝ: 16,527 ብር

የስራ ቦታ: በለሳ,ባቲ, ጊዳን,ቋራ, አወበል, ደራ,
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


- ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
የስራ መደብ: የግንባታ ድጋፍ መሃንዲስ
ተፈላጊ ሙያ: ሲቪል ኢንጂነሪንግ, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
ደመወዝ: 13,916 ብር
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13/07/2017 E.C

- ሐመር ትምህርት ቤት
የስራ መደብ: ረዳት መምህር
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ/ዲፕሎማ በማንኛውም የመምህርነት ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመ
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13/07/2017

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


- የባህርዳር ጉሙሩክ ቅርንጫፍ
የስራ መደብ 1: የጤና ባለሙያ
ተፈላጊ ሙያ: ነርሲንግ, ጤና መኮንን
ደመወዝ: 14,872 ብር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ መደብ 2: የህጻናት እንክብካቤ ባለሙያ
ደመወዝ: 8,341 ብር
ብዛት: 4
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20/07/2017 E.C

- ሙሉዓለም የባህል ማዕከል
የስራ መደብ: ጽዳትና ተላላኪ
ደመወዝ: 4,929 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16/07/2017 E.C

- ዶ/ር ሙሉጌታ የህክምና ማዕከል
የስራ መደብ: ነርስ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ቻግኒ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/07/2017

- ጎልደን የምግብ ዘይት ፋብሪካ
የስራ መደብ: ኤሌክትሪሻን
ተፈላጊ ሙያ: ኤሌክትሪካል ምህንድስና
ደመወዝ: 13,000 ብር
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12/07/2017

- እያስታ የህክምና ማዕከል
የስራ መደብ: ሚድዋይፈሪ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16/07/2017

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara

Показано 20 последних публикаций.