Haddis Alemayehu Special Boarding School


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование


Important notes and information are broadcasted in this channel.
Haddis Alemayehu Special Secondary Boarding School.
Ethiopians for Ethiopia++++++@D/Markos

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


https://t.me/notcoin_bot?start=r_578708_34820594
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot


💥 boom boom boom 💣
⚽️⚽️Haddis league ⚽️⚽️

SENIORS(12tH) VS FREWS(9tH)

👉on the coming Monday, The new batches of HASSBS will fight with the seniors at 9:30 (LT)on Haddis's sport field!!!
⚽️All of u are invited on this game

?? Will the 9ths beat 12ths??
OR
??the 12ths win as usual??
who knows🤷🤷

Lineups:
⚽️12ths ⚽️ 9ths
yonathan(Gk) tewachew(Gk)
yihalem nigus
eyuel samuel
estifanos belete
misganaw daniel
bayu abrham
nahom daniel
wubishet ayana
dawit(C) eyob
zinegnaw gera(C)
mehariw dawit
substitution:
samuel yohannes
kaleab bekalu
mengistu molalgn
yonas
almaw

GOOD LUCK FOR BOTH OF U


🎉🎉🎉Good News for Ethiopian #Undergraduate and
#Masters Program Students🥳🥳🥳...

✅STUDY IN #ITALY 🇮🇹🇮🇹🇮🇹

በዚ Fully-ride scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት  #100% ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት  ከ € 2,700 -€ 11,000 💶💶💶 እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹🇮🇹🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ❓❓❓...

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔❔❔

ኑ ወደ #Ethio-Genuine-International-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን። 🌟 100% Application and Visa Success rate አለን 🌟። ይሄም ከሌላ consultancy ለየት ያረገናል።

✅ Requirements for undergraduate students:

1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result,
4. English language proficiency like TOEFL, IELTS, or DUOLINGO ( But Not Mandatory).

✅ Requirements for Masters Students :

1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. High school transcripts,
4. English Language Proficience (Not Mandatory).

✍ For more information
contact me at @kT_1603






Students and parents who are complaining about the result, please be patient as the school is rechecking the result due to a slight error.
we will post the rechecked result soon!!!




#SHARE FOR ALL!!!

#NEW_POST!!!!!

ለሁሉም የት/ቤቱ ተማሪዎች:

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በቀን 10/01/2014 እና የ 10 & 11ኛ ክፍል ተማሪዎች በ 20/01/2014 ወደ ት/ቤት እንድትገቡ የተባለ
#ቢሆንም ት/ቤቱ ውስጥ ባላለቁ ስራዎች እና ባለው ጭቃ ምክንያት የመግቢያ ቀን #ተራዝሟል!!!!

በዚህም ሁሉም የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በ 19/01/2014 እና በ 20/01/2014 ዓ.ም እንድትገቡ ት/ቤቱ ያሳስባል !!!!!!!


NEW POST

በ 2015 ዓ.ም ወደ ሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት መግባት የምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው በ
07/01/2015 ስለሆነ እንድትዘጋጁ ት/ቤቱ ያሳስባል!!!

ምስራቅ ጎጃም
ምዕራብ ጎጃም
አዊ ዞን


ANOTHER POST!!!
For those who r
#grade_10 & #grade_11
ወደ ት/ቤት የመግቢያ ቀን
20/01/2015

share it for ur friends who r not able to read this message!!


share for everyone!!!
yoo guys 👋
ለሁሉም
#grade12 batch
ወደ ት/ቤት የመግቢያ ቀን
#10/01/2015

if there's sth new till that day, the school will inform u!!


Репост из: Неизвестно
Are you planning to apply to USA, UK, and Canada for your bachelor's degrees?

Are you confused about what you are going to do when you apply?

It's known that university application process is quite complex, so do you need someone who walks you through every step of the application process.

Come to Ethio Counselor. We are here to ease the process of applying to colleges abroad for Ethiopian and other international students.


Ethio-counselor is an online based scholarship and admission consulting company that walks students through the college application process.

Ethio-counselor helps with everything starting from filling out the common- up then writing essays and then again to help fill out the CSS form. It also gives training for Visa applicants, and scholarship applicants.

Its various packages make it easier for students to choose the service they want. As the saying goes, ፈረስ ያደርሳል እንጅ አይዋጋም, We won't give you advice that may hurt you in any way.

Explore our website at www.ethiocounselor.org.

Fikreyohannes Eskezia,
Ambassador
Ethio Counsleor
https://t.me/YOTOR2122 for further information.


Subscribe HASSBS Youtube channel and get knowledge






ክፍል ሁለት፦የቀጠለ

👉 አሌክሳንደር ምን ምን ጥበብ ነው የሚጠቀመው? እንደዚህ ዓለምን ለመቆጣጠር ያስቻለው ምንድን ነው?ኒካውላ ጠየቀች።🤔

አብዛኞቹ የተጠየቁት ሰዎች የሰጧት ሀሳብ ንጉስ አሌክሳንደር ግዛቱን ለመስፋፋት የጠቀመው ነገር የስለላ ጥበቡ ነበር። እሱ ራሱ ሊያስገብር ወደ ወደደው ሀገር
ቀድሞ በመግባት ይሰልላል።

👍 ሕንደኬዋ በሀገሪቱ ያሉትን እውቅ 10 ሰዓሊያንን መርጣ የአሌክሳንድርን ምስል አሳለች።
ከእነዚህም ስዕሎች የጋራ የሚያረጋቸውን ነገር በመጭመቅ ትክክለኛውን ምስል በማሳል ድንበር ላይ ለሚገኙ ጠባቂዎች በተነች፤ይህን አይነት ሰው ስታገኙ ምንም ሳታደርጉ አምጡልኝ! ከምስሉ ጋር የተላከ የንግሥቷ ትእዛዝ ነበር።

💪 አንዱ ጠባቂ ያን ዓለምን ያንቀጠቀጠውንና የማይታሰበውን የሞከረውን ገናናውን አሌክሳንደርን አንጠልጥሎ ቤተ-መንግሥቷ አመጣላት።

🤙 ለንጉሡ ሁለት አማራጮች ቀረቡለት፦
በሕዝቡ መሀል አደባባይ መሠቀል፣ አልያ
ኢትዮጵያን ጫፏን ሳትነካ የጀመርከውን የግዛት ማስፋፋት መቀጠል፣

🖐 አሌክሳንደር ሁለተኛውን አማራጭ በመምረጥና ለንግሥቷ እንዲህ እንዳዋረደችው ለማንም እንዳትናገር ተማፅኗት ወደ መጣበት ተመለሰ።


HOW BENEATH THE SKY!!



👉 By Yordanos

04/06/2014 ዓ/ም


///ንግሥት ሕንደኬ ኒካውላ Vs ታላቁ አሌክሳንደር///

✈ በአንድ ወቅት ኢትዮጵያን ትመራ ስለነበር ኒካውላ ስለተባለችው የድንቆች ድንቅ ንግስት ትንሽ ልላችሁ ወደድኩ!!

በዓለም ላይ ስሙ እጅግ የናኘ አሌክሳንደር የሚባል ንጉስ ነበር። ብዙ ጊዜ Alexander The Great በመባል ይታወቃል።
ይህ ንጉስ በእውነቱ ድንቅ ነው።
የተወለደው ከንጉሥ ፊልጶስ/philip/ ሲሆን እንደ ጎርጎረሳዉያኑ የዘመን አቆጣጠር ከ356 BC ጀምሮ የታላቋን ግሪክ ግዛት የሆነችውን መቄዶንን(kingdom of Mecedon) ገና በ20 ዓመቱ መግዛት የጀመረ ገናና ንጉሥ ነበር።
አርስቶትል ይህን ወጣት መሪ ገና ከህጻንነቱ ጀምሮ በጥበብና ፍልስፍና እንዳስተማረው ይነገራል።
ለዚህም ይመስላል ገና በወጣትነት የንግሥና ዘመኑ በዓለም ላይ ታይቶም ሆነ ተሰምቶ የማይታወቅ ትልቁንናሰፊውን ግዛት(Largest empire) ሊመሰርት የቻለው።
አሌክሳንደር ከግሪክ እስከ ህንድ ከሮም እስከ ግብጽ የተዘረጋ ግዙፍ ግዛት ማቋቋም ችሎ ነበር።
ዓለም ይፈራቸዋል፣ይዘምርላቸዋል፣ያሞግሳቸዋል--'ማን እንደ አሌክሳንደር

👉ገናናውና ዓለም በአንድ ድምጽ ኃያሉ ብሎ የጠራው አሌክሳንደር ግብጽን አስገብሮ ቅዱሱ መጽሐፈ ገና ሀ ብሎ ሀገራትን ሲጠቅስ ሰሌዳውን ባሟሸበት ስም የምትጠራውን ደጋግ ሰዎችን ያፈራችውን ኢትዮጵያን ሊያስገብር ገሰገሰ።

ወዲህ አቢሲንያን ከገዙ ስመጥር ንግስቶች ድንቅና ጠቢብ የሆነችው ንግስት ሕንደኬ ኒካውላ ዓለም ከመገበር ውጪ መፍትሔ ያጣለትን ገና ብላቴና የሆነውን ወጣት እንዴት እንደምታስመልሰውና እንደምትረታው መላ እየዘየደች ነው______ይቀጥላል____


#share__#share

By: Yordanos Tiruneh

29/05/2014 ዓ/ም




//Look for the Positive//

💔 Negative people will always criticize!!


⭐ There was a hunter who bought an amazing bird dog.This one of a kind dog could walk on water.The hunter was looking forward to showing off his new acquisition to his friends.He invited a friend to go duck hunting.After some time, they shot a few ducks and the man ordered his dog to fetch the birds.All day long, whenever there were birds to be fetched, the dog ran on water to retrieve the birds. The owner was expectinng his friend to comment or compliment him about this amazing dog, but never got one.
As they were returning home, he asked his friend if he had noticed anything unusual about his dog.His friend replied, "Yes, in fact, I did notice something unusual.Your dog can't swim."
Some people always look at the negative side.

✈ ሮበርት ፉልተን በእንፋሎት ኃይል የሚሠራ ጀልባ ይሰራል።የፈጠራ ስራውን ሁድሰን ወንዝ አካባቢ ለማሳየት ዝግጅቱን ጨርሷል።
የሱን ድንቅ ሥራ ለመመልከት ከተሰበሰቡት መካከል አንዳንዶቹ ጀልባዋ መቼም እንደማትነሳ ሃሳብ ሲሰጡ ነበር።ነገርግን ሮበርት አደረገው፤ጀልባዋ የሁድሰንን ወንዝ መቅዘፍ ጀመረች።መቼም አትነሳም፣አትሔድም ሲሉ የነበሩት ሰዎች መነሳቷን ተመለከቱና እንደገና መጮኽ ጀመሩ፤"ጀልባዋ መቼም አትቆምም"።
WHAT ATTITUDE!!


👉 "አሉታዊ አመለካከት ካለህ በህይወትህ መቼም ደስተኛ አትሆንም"



#share

Prepared by:Yordanos

HASBSS


//ስለ ሀገራችን ታሪክ ማወቅ መታደል ነው//

Learn from yesterday, live for today, hope for tomorrow.
By : Albert Einstein


እንኳን ኢትዮጵያን የመሰለ የብዙ ክፍለ ዘመናት ታሪክ ያላት ሀገር ይቅርና ከተቋቋሙ 2ና3 ምዕተ ዓመት ያስቆጠሩ ምዕራብያውያኑስ ታሪክ አለን ብለው በእኛ የት/ት ፍኖተ ካርታ ውስጥ አካተውት የለ!!

ወደ መነሻ አላማችን እንመለስና የኢትዮጵያውያኖችን የዘር አመጣጥ በአጭሩ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ከፃፈው ፁሁፍ ቀንጨብ አድርገን እንይ፤

👉 ጥንተ ነገራችን ከኖኅ ልጅ ከሀም(ካም) እና ከጥፋት ውኃ በኋላ ከበለጸገው ከልጁ ከኩሽ ይጀምራል።የኖኅ መርከብ (ሐመረ ኖኅ) "ጎጃም" ውስጥ ከሚገኙት አራት ተራራዎች በአንዱ ላይ እንዳረፈች አስባለሁ፤የሚጠቁሙ መረጃዎች አሉና።
ካም ኩሽን ኩሽ ሳባን(ወንድ ነው) ሳባ ኑባን ኑባ ጋናን ጋና ኢታናን ኢታና ናምሩድን(የባብኤልን ማማ የሠራ ነው) ወለደ።
ናምሩድ 'አዳማ'ን አዳማ ራፌልብን ራፌልብን ቀንአን ይወልዳል።
ከዚህ በኃላ ነው አንግዲህ ታላቁ የእግዚአብሔር አገልጋይ የነበረው ካህኑ መልከጼዴቅ/ጌራ/ የተወለደው።
ጌራ በጣኔ ሐይቅና በግዮን ወንዝ አካባቢ ከዛሬ 4000 ዓመት በፊት የኖረውን ኢትዮጵ ተብሎ እንደገና የተሰየመውን ኢት-ኤልን ይወልዳል።
'ኢትዮጵያ' የሚለው መጠርያ የግሪክ ቃል ሁኖ ትርጉሙ የተቃጠለ ፊት ነው የሚሉን አንዳንድ ድንቁርና ያልተለያቸው ሰዎች ስላሉ በትኩረት ያንብቡ።

👉 ግሪኮች ወደ ስልጣኔና ፖለቲካው መድረክ የመጡት ታላቁ በመባል የሚጠራው አሌክሳንደር በ'300' ዓ.ዓለም ገደማ ከፊል ግብጽን ወርሮ በርካታ ብርቅዬ መጻሕፍትን ዘርፎ ከወሰደ በኃላ ነው። መጻሕፍቱ በፍልስፍና፣ ሕክምና፣ ሒሳብ፣ ጂኦሜትሪ፣ አስትሮሎጂ፣ ሃይማኖት ወዘተ... ላይ የተፃፋ ሲሆኑ ጸሓፊዎቹም የግብጽን ሥልጣኔ የመሠረቱት ኢትዮጵያውያን ናቸው።(የሄሮዱቶስንና ዲዮዶሮስ የፃፏቸውን መጽሀፍት ያንብቡ፤ ኢትዮጵያውያን የግብጽ ሥልጣኔ መስራቾች መሆናቸውን ልብ ይላሉ።you can google "Histroy of Ethiopia according to Herodutus, Diodoros and strabo".

👉 በስትሮንግ የተዘጋጀውን የግሪክን መዝገበ-ቃላት እንመልከት፤"ኢትዮጵያ" የግሪክ ቃል ከሆነ በተነገረን መሰረት ከሚለው ፍችው ጋር በግሪክ መዝገበ-ቃላት ውስጥ መገኘት አለበት። በግሪክ በፀሀይ የተቃጠለ ማለት ፊት ማለት ደግሞ ነው።ስለዚህ በግሪክ ፊቱ የተቃጠለ ማለት ነው።
እንግዲህ ኢትዮጵያ በግሪክ የተቃጠለ ፊት ነው የሚሉ መሠረተ ቢሶች ናቸው።የኢትዮጵያን ስም ሳያጠለሹ ካልዋሉ የሚያማቸው በሽታ ያለ ይመስለኛል።😀😄

By 👉 Yordanos

#share___#share

21/05/2014 e.c

Показано 20 последних публикаций.