ሀቅን ወደውና አምባገነን መሪ ሸሽተው ዋሻ ውስጥ ለምእተ አመታት የከረሙትን የአላህ ባሪያዎች ታሪክ ሰርክ ጁምኣዬ ምርጧ ላይ ስንዘክር የአለማቱ አስተናባሪ የሁሉ ነገር ፈጣሪና አስገኝ የሆነወረ ጌታ አላህ ሳምንታችንን ከሱ በሆነ ብርሀን ሞልቶት ይከርማል፤ እኛም ሳምንታችንን ከኸድር ጥበበኝነትና ከሙሳ ትዕግስት ማድረግን እየተማርን እናሳልፈሰለን።
መልካም ዒባዳ፤ ሸግዬ ጁምኣ።
@hilaleder
መልካም ዒባዳ፤ ሸግዬ ጁምኣ።
@hilaleder