በዚህች ጭንቅ የበዛባት ጠፊ ዓለም ላይ እየኖርኩ ለጀሊሉ የማዋየው ሀጃ የለብኝም ማለት ዘበት ነው፤ የእራሳችን እንኳን ባይሆን ሙስሊሙ ከፍ ሲልም አለም ያለበት ሁኔታ ዱዓ እንደሚያስፈልገው እርግጥ ነው ።
ታዲያ የአለማቱ ጌታ ጋር ዱዓ ሁሉ እሺ የምትባልበትን ሰዓት በዚህች ምርጥዬ ጁምዓ ላይ ብንጠባበቅስ...
መልካም ዒባዳ ፤ መልካም ጁምዓ።
@hilaleder
ታዲያ የአለማቱ ጌታ ጋር ዱዓ ሁሉ እሺ የምትባልበትን ሰዓት በዚህች ምርጥዬ ጁምዓ ላይ ብንጠባበቅስ...
መልካም ዒባዳ ፤ መልካም ጁምዓ።
@hilaleder