ጌታችሁን ተዋርዳችሁ በድብቅም ለምኑት
ቁርአን 7፥55
እጃችንን ወደሌሎች ከመቀሰራችን በፊት ሁላችንም ይህ ፊትና የመጣው በኔ ወንጀል ምክኒያት ነው ብለን ለውስጣችን እንንገረው ወንጀላችንን እናስታውስ ሁሉንም ለአላህ እንንገረው ፈርተንና ተዋርደን ምህረት እንዲሰጠን እንለምነው...
በሽታው ያስፈራል ግን ድንበር ያለፈ ፍርሃት በመፍራት በሱ ቢዚ መሆን ወደአላህ የምናሰማውን ጥሪ እንዳይቀንስብን ያሰጋል...
ስለ ወረርሽኙ ደጋግሞ ማውራት በሽታውን ይቀንስ ይመስል በወሬ ተጠምደናል ምናለ ስለሱ የምናወራበትን ሰአት አላህን በማውራት ብናውለው...
ትልቁ የርሱል ትዕዛዝ የሆነው ጀመዐ ሰላት መቋረጡ አያሳምምም?
እየተነገሩ ያሉትን ጥንቃቄውች ከመውሰዳችን ጋር ዚክራችን ላይ እንጠንክር ደጋግመን ወደ አላህ እንጩህ በኛ ወንጀል ምክኒያት ይህ ሁሉ ሰው እየተሰቃየ ሊሆን እንደሚችል አስበን አላህን ምህረት እንለምነው በቻልነው መጠን ሰደቃ እናውጣ...
የአላህ ምላሽ ፈጣን ነውና ምላሹን በቅርብ ታዩታላችሁ።
@hilaleder