Holistic Bible College


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


🌐 www.holisticbiblecollege.com
www.holisticbiblecollege.org
💬 @infohbc 💬 @infohbc2
📞+251919741700 📞+251961416796
Apply for Teaching፦ https://www.my.holisticbiblecollege.com/student/register

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


ማስታወቂያ
በዶክትሬት ፕሮግራም ለሚማሩ ተማሪዎች መታወቂያ በፎቶው እንዳለው እያዘጋጀን እየሰጠን ስለሆነ ጥራት ያለው ፎቶ እየላካችሁ መታወቂያ እንድትወስዱ ለማሳወቅ እንወዳለን።
መታወቂያውን ለማየት👉 https://my.holisticbiblecollege.com/student/id_view.php?id=259
Announcement
We are preparing and issuing ID cards for students enrolled in the doctoral program. We kindly inform you that you can send a high-quality photo to receive your ID card.

To view the ID card, click here: 👉 https://my.holisticbiblecollege.com/student/id_view.php?id=259

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ትምህርት ጥራትን ዋነኛ አድርጎ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ፣ አሜሪካን ሀገር ካለው ከቴራፎን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ፣ በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ፣ የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል የሆነ ከፍተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቋም ነው።
በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በተግባራዊ ስነመለኮት፣ በስልታዊ ስነመለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በክርስቲያን ሚኒስትሪ፣ በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሽፕ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ ዲፓርትመንቶች፤ በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ቀዳሚ የኦንላይን የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ሲሆን በተለያዩ አካባቢዎች ከወንጌላዊያን አጥቢያ ቤተክርስቲያናት ጋር በመተባበር በርቀት፣ በዋናነት በሐዋሳ እና በአዲስ አበባ በዊክኢንድ እና በኦንላይን #ከሶስት ሺ በላይ ተማሪዎችን ከዲፕሎማ እስከ ዶክትሬት እያስተማረ ይገኛል።

እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም የሚል መሪ ቃል ይዞ ይህንን ተፈጻሚ ለማድረግ በሰርተፊኬት ፕሮግራም #ከአስራ ሰባት ሺ በላይ ተማሪዎችን #በኦንላይን አስተምሯል።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege




ማስታወቂያ
የተማሪዎች ዲጅታል መታወቂያ በፎቶው በምትመለከቱት መልኩ በአቅራቢያችሁ ባለ ማተሚያ ቤት በማሳተም ለሚያስፈልገው አገልግሎት መጠቀም ትችላላችሁ።

You can print a student's digital ID, as shown in the photo, at a nearby printing house and use it for the required service.

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


የተማሪዎች ዲጅታል መታወቂያ እንዲሰራላችሁ በቀላሉ በኦንላይን ማዘዝ እንድትችሉ ፓርታል ላይ መግባት ሳይጠበቅባችሁ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፦ ማዘዝ የሚችሉት የትምህርት ክፍያ ከፍለው እየተማሩ ያሉ ብቻ ናቸው።
የተማሪዎች መታወቂያ ለማዘዝ 👉https://www.my.holisticbiblecollege.com/student/id_card_request

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሰርተፊኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት የባች ስምንት የጊዜ ሰሌዳ
በባች ስምንት #በነጻ የሚሰጠውን የሰርተፊኬት ፕሮግራም በኦንላይን መማር የምትፈልጉ ቀጥሉ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ 👉🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


በፖርታል (www.my.holisticbiblecollege.com/student/signin) እና በኦንላይን ትምህርት መስጫ(www.holisticbiblecollege.org) ሁለት ሲስተሞች መካከል ያለውን ልዩነት ተረድተዋል?
Опрос
  •   ተረድችያለሁ
  •   አልተረዳሁም
231 голосов


መልካም ዜና
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ለተማሪዎች መታወቂያ ካርድ እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ የምትማሩ ተማሪዎች በፖርታል (www.my.holisticbiblecollege.com/student/signin) ላይ በአጭር የጽሑፍ መልክት/በኢ-ሜይል/በቴሌግራም በተላከላችሁ ዩዜርኔም እና ፓስወርድ መሰረት በኦንላይን ጉርድ ፎቶ ስትልኩልን (በስክሪን ሻት እንዳለው መሰረት) መታወቂያ ካርድ አዘጋጅተን የምንልክ መሆናችንን እንገልጻለን።
የሚሰራውን መታወቂያ በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር ባላችሁበት ቦታ በዲጅታል አሳትማችሁ ለሚያስፈልገው አገልግሎት መጠቀም ትችላላችሁ።
ለዝርዝር መረጃ ለማግኘት አድቫይዘራችሁን እንድታናግሩ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ማሳሰቢያ
-የሚሰራውን መታወቂያ በኦንላይን የሚታይም ጭምር ስለሆነ( ለምሳሌ https://www.my.holisticbiblecollege.com/student/id_view.php?id=16) የምትልኩት ፎቶ ጥራቱን የጠበቀ መሆን አለበት።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሰርተፊኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት የባች ሰባት የጊዜ ሰሌዳ
በባች ሰባት #በነጻ የሚሰጠውን የሰርተፊኬት ፕሮግራም በኦንላይን መማር የምትፈልጉ ቀጥሉ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ 👉🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


bereket-1.pdf
1.9Мб
bereket-2.pdf
2.1Мб
የመጽሐፍ ግብዣ

የጭንቀት ሕይወት ከመምራት የመገላገያው ዘዴ

📔ርዕስ፦በረከት ወይስ መርገም አንዱን ምረጥ!/Blessing or curse: You can choose!
👤ጸሐፊ፦ ዴሪክ ፕሪንስ
🗣ተርጓሚ፦ የማነህብርሃን እንዳለ
📑የገጽ ብዛት፦ 200

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሰርተፊኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት የባች ስድስት የጊዜ ሰሌዳ
በባች ስምንት #በነጻ የሚሰጠውን የሰርተፊኬት ፕሮግራም በኦንላይን መማር የምትፈልጉ ቀጥሉ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ 👉🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ክፍት የስራ ማስታወቂያ

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege

6.6k 0 33 16 34

ማስታወቂያ
ውድ የሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች ከዲፕሎማ ጀምሮ ባሉ ፕሮግሞች ኮርሶችን በpdf ለማውረድ እንዲመች ሲስተም ማሻሻያ እያደረግን ስለሆነ አንዳንድ ኮርሶች በሶፍት ኮፒ ያላገኛችሁ ከነገ ጀምሮ ኮርሶችን በቀላሉ ማውረድ እንደምትችሉ ለመግለጽ እንወዳለን።

Notice
Dear students of Holistic Bible College, we are updating the system to make it easier for you to download courses in PDF format, starting from the diploma level. We would like to inform you that courses currently unavailable in soft copy will be accessible for download starting tomorrow.

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ትምህርት ጥራትን ዋነኛ አድርጎ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ፣ አሜሪካን ሀገር ካለው ከቴራፎን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ፣ በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ፣ የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል የሆነ ከፍተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቋም ነው።
በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በተግባራዊ ስነመለኮት፣ በስልታዊ ስነመለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በክርስቲያን ሚኒስትሪ፣ በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሽፕ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ ዲፓርትመንቶች በኦንላይን እና በርቀት የትምህርት አማራጮች በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
እንዲሁም በሰርተፍኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች በኦንላይን #በነጻ ያስተምራል።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


app-debug.apk
25.4Мб
የኮሌጁን አንድሮይድ አፕሊኬሽን ያውርዱ!

Download the Holistic Bible College Android application.

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege

6.7k 0 19 22 34

💡ይህን አውቀው ኖረዋል?

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ 8 የኦንላይን ማህበራዊ ገጾች አሉት። እነዚህም፦

1ኛ. ፌስቡክ   - https://www.facebook.com/holisticbiblecollege
2ኛ. ዩትዩብ -
https://youtube.com/@holisticbiblecollege?si=puBLPj6DIr9jtuRO
3ኛ. ቴሌግራም -
https://t.me/holisticbiblecollege
4ኛ. ኢንስታግራም -
https://www.instagram.com/holisticbiblecollege?igsh=YzljYTk1ODg3Zg==
5ኛ. ቲክቶክ -
https://www.tiktok.com/@holisticbiblecollege
6ኛ. ሊንክድኢን -
https://www.linkedin.com/in/holistic-bible-college-029079315
7ኛ. በቀድሞው ስያሜው "ትዊተር" - ወይም አሁን ላይ X በሚባለው የማህበራዊ ገጽ -
https://x.com/BibleHolistic?t=agX0cijswHHy9hD-Gvk5EQ&s=09
8ኛ. ድረገጽ- www.holisticbiblecollege.com

የኮሌጁ ስልክ ቁጥሮች
📞+251964773877 @hbcfreeclass
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa


የባች አምስት ምዝገባ ጀምረናል!
ተግባራዊ ስነመለኮት በሰርተፍኬት ፕሮግራም በአማርኛ ቋንቋ በኦንላይን #በነጻ የሚሰጠውን ትምህርት የባች አምስት ምዝገባ እና የባች አራት ትምህርት ጀምረናል። እንዲሁም በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በኦሮምኛ ቋንቋ ባች ሁለት ምዝገባ ጀምረናል።
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register

ሌሎች እንዲማሩ #Share አድርጉ!

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251964773877 @hbcfreeclass
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege

11k 0 76 66 48

ቃሉን እንድማር እድል የሰጠኝን አምላካችን እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ። በመቀጠል ሆሊስቲክ መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ  በኦንላይን ሰርተፍኬት በነጻ ተምሬ እንደገና ዲፕሎማ ፕሮግራም ተምሬ ተመርቄ አሁን ደግሞ ዲግሪ እየተማርኩኝ  እገኛለሁ እናም ወደፊትም እስከ ዶክቶሬት እንደሚቀጥል ተስፋ አለኝ። ስለዚህ እንዲንማር የትምህርት ገበታ ስላዘጋጀችሁልን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ በግሌም በጣም አመሰግናችኋለሁ። መልካምነታችሁ ዓለምን ሁሉ ይውረስ፣ በጣም ደስተኛ ነኝ

አብረሃም ሐምዛ  ከዶሃ(ኳታር)

ምስክርት ካለዎት ይጻፉልን 👉 my.holisticbiblecollege.com/student/testimony

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


HBC 2025 Candidate Graduates.pdf
640.9Кб
የ2017 መጨረሻ ወራት(2025 እ.አ.አ) እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ስም ዝርዝር በዚህ ሰንጠረዥ ላይ የተገለጸ ሲሆን በዚህ ሊስት ውስጥ ያልተካከታችሁ በኮሌጁ ስልክ ደውላችሁ ማናገር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ሁሉም ተመራቂ ከምረቃ አንድ ወር ቀደም ብሎ ለምረቃው የሚያበቃውን አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት እንዳለበት አውቆ ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርግ ለማሳወቅ እንወዳለን።

The list of prospective graduates for the 2025 G.C is shown here. If you are not included in this list, please contact the college by phone or telegram. We would like to remind all graduates that they must meet the necessary requirements for graduation and complete all preparations at least one month before the graduation date.

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🌐Website👉 www.holisticbiblecollege.com
🎓Online Learning www.holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉 https://t.me/holisticbiblecollege


የሰሚስተር ወይም የዓመት አጠቃላይ ውጤታችሁን ማየት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሚከተለው ሊንክ መጠየቅ ትችላላችሁ ሆኖም ግን በትንሹ አንደኛ ሰሚስተር የጨረሰ ተማሪ ብቻ ነው መጠየቅ የሚችለው።

በSMS እንዲመጣ ውጤት ለመጠየቅ👉https://www.my.holisticbiblecollege.com/student/report_request

Students who want to see their all grade report for the semester or year can request us through the following link. However, only students who have completed at least the first semester are eligible to make this request.

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
Register👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🌐Website👉 www.holisticbiblecollege.com
🎓Online Learning www.holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉 https://t.me/holisticbiblecollege

Показано 20 последних публикаций.