የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የሙዚቃ ድግስ እሁድ ነሃሴ 26 በጌትፋም ሆቴል ይደረጋል
13,000 ሺህ ህፃናትን ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!!
📌መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ
#onepackforonechild #onecanreallymakeadifference #music #concert #charity
@onepackforonechild