Репост из: Ibru's thought
አንዳንድ ሰዎች አዕምሮህን ከልብህ በላይ ታዘዘው ሲባሉ ይደመጣሉ🤷♂!
እስቲ አዕምሮን የመጠቀም እና በልብህ የመጠቀም ልዩነቱ ምኑ ላይ🤔 ነው?
እንዴትስ መለየት ይቻላል አሁን አዕምሮዬን መጠቀሜን + ልቤን መከተሌ?
ለየት ያለ አተያየት ያለው በዚ ጉዳይ
@ibruzzz_bot ያጋሩኝ
እስቲ አዕምሮን የመጠቀም እና በልብህ የመጠቀም ልዩነቱ ምኑ ላይ🤔 ነው?
እንዴትስ መለየት ይቻላል አሁን አዕምሮዬን መጠቀሜን + ልቤን መከተሌ?
ለየት ያለ አተያየት ያለው በዚ ጉዳይ
@ibruzzz_bot ያጋሩኝ