السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📢 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
~~
በኡስታዝ ሙሐመድ ባቲ ዘውትር ሐሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ሲሰጥ የነበረው የሸይኽ ፈውዛን ''መሳኢሉል ጃሂሊያ ሸርሕ" ደርስ ተጠናቋል፣ አልሐምዱ ሊላህ።
በአላህ ፍቃድ ከነገ ሐሙስ ጀምሮ በሱ ምትክ የሸይኽ ፈውዛን "ዐቂደቱ ተውሒድ" ኪታብ የሚጀመር ይሆናል።
በቦታው ተገኝታቹ መከታተል ለምትፈልጉ :-
ጀሞ 1 ፣ ተውፊቅ(ሸራ) መስጂድ
ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል -
https://t.me/Muhammedbatii