#MissCulture #Ethiopia🇪🇹
ጀሩሳሌም ታምሬ ትባላለች ኢትዮጵያን ወክላ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው ሚስ ካልቸር ኢንተርናሽናል ውድድር ላይ ትሳተፋለች።
''በዚህ ውድድር ላይ የሀገሬን ውብ ባህል ለዓለም ለማስተዋወቅ እድሉን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ።'' ያለችው ጀሩሳሌም ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ እንዲሰጧት ጠይቃለች።
ድምጽ ሰጪዎች ከመስከረም 21 እስከ ጥቅምት 21 ድረስ በ24 ሰዓት ልዩነት ድምፅ መስጠት ይችላሉ።
ድምጽ ለመስጠት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
https://pageantvote.net/pageants/1492