አሏህ እና መልክተኛው (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የሚከተሉትን ሴቶች መርገማቸውን ታውቂያለሽን?
1⃣ ቅንድብ አስቀንዳቢ
2⃣ ቅንድብ ቀንዳቢ
3⃣ዊግ (አርቴፊሻል ፀጉር) ቀጣይ
4⃣ ዊግ (አርቴፊሻል ፀጉር) አስቀጣይ
5⃣ ንቅሳት ተነቃሽ
6⃣ ንቅሳት ነቃሽ
እንዳትረሺ እህቴ አሏህ የሰውን ልጅ ባማረ ሁኔታ ነው የፈጠረው፡፡
አሏህ እና መልክተኛው የረገሙት እኮ ፈላህ አይወጣም፡፡ ከነዚህ ውስጥ ካለሽበት አሏህ የባርያዎቹን ንስሃ ተቀባይ ነውና ዛሬውኑ በንስሃ ተመለሽ፡፡ አሏህ ወደ እርሱ በንሰሃ የሚመለሱትን ይወዳል፡፡
ለውዷ እህቴ
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow