ለጠቅላላ እውቀት
✅ብረት እንደጭቃ የሚለዝብላቸው
ባለ ምርጥ ድምፅ #ዳውድ(ዐሰ)።
✅ንፋስን እንደፈለጉ የሚያዙት #ሱለይማን(ዐሰ)።
✅ቁርኣን ስማቸውን እንጅ ያላስዋወቀን አልየሰእ፤ #ኢሊያስና #ዙልኪፍል(ዐሰ)።
✅አናጺውና የመሪየም አሳዳጊ #ዘከርያ(ዐሰ)።
✅በልጅነታቸው ነብይነትን የተሰጡት #ያህያ(ዐሰ)።
✅ያለአባት የተወለዱት ተአምረኛው የመሪየም ልጅ #ዒሣ(ዐሰ)።
✅ለተልእኳቸው የቦታና የዘመን ግርዶሽ
የተነሳላቸው #ሙሐመድ(ሰዐወ) ናቸው።
♻እንግዲህ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ለማስተካከል በተላኩት ነቢያት በሙሉ ያለምንም ልዩነት ማመን ይኖርብናል::
http://T.me/iqraknow http://T.me/iqraknow