ሀላል ፍቅር

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия

ለአስተያየት @fastmessagebot
ወይንም @kalewmn
💐💐💐Join ያድርጉ !! 💐💐💐

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций

🍃ውብ ቲላዋ በወንድማችን አቡ ረይስ

ይቀላቀሉ ➡ https://t.me/joinchat/V6RL_L64lI81hrA1

መውሊድ

ታጠቅ ሚዲያ ከኡስታዝ ሳዳት ከማልጋ ያደረገው ቃለ ምልልስ ክፍል 2

ታጠቅ | ሳዳት

ወደቻነሉ ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ
https://t.me/islamic_postt
https://t.me/islamic_postt

👆👆👆

የምሽቱ የቁርአን ግብዣ

በወንድም ጀላሉ ሁሰይን

ከሱረቱ አል አዕራፍ አንድ ሰፍሀ ከግማሽ

5 ደቂቃ ማትሞላ ጊዜ ነች በመስማትም ከቁርአን ጋር እንኑር

ይቀላቀሉ ➡ https://t.me/joinchat/V6RL_L64lI81hrA1

Репост из: ቁርአን ብቻ
📖 سورة الكهف
📖 ሱረቱል ከህፍ

قال رسول الله ﷺ
'' من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضء له من النور مابين الجمعتين''
==========~~~~~~~~~~~>

#በጁምዓ ቀን የቻልን ሱረቱል ከህፍንና ሌሎችም #በሀዲስ የፀደቁ ሱራወችን እንቅራ #ተጠቃሚዎች እንሆናለን።

መቅራት የማንችል ደግሞ ከውድ #ቃሪኦች እናዳምጥ በማዳመጣችን በርካታ #ጥቅሞችን እንጎናፀፋለን።
➲ አቀራራችን ይስተካከላል፤
➲ የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤
➲ ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤
➲ ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን #ኢንሻአላህ

➲ ከታች سورة الكهف በተወዳጅ የአለማችን ቃሪኦች ቀርቦላችኋል። በስማቸው መሠረት እየገባችሁ አዳምጡ
=> አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን!!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/Quran_bicha

ሰብስክራይብ አድርጉ !!

https://youtube.com/channel/UCaoF_jvY-8_6oMfOQjTQWlg

Репост из: ቁርአን ብቻ
📖 سورة الكهف
📖 ሱረቱል ከህፍ

قال رسول الله ﷺ
'' من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضء له من النور مابين الجمعتين''
==========~~~~~~~~~~~>

#በጁምዓ ቀን የቻልን ሱረቱል ከህፍንና ሌሎችም #በሀዲስ የፀደቁ ሱራወችን እንቅራ #ተጠቃሚዎች እንሆናለን።

መቅራት የማንችል ደግሞ ከውድ #ቃሪኦች እናዳምጥ በማዳመጣችን በርካታ #ጥቅሞችን እንጎናፀፋለን።
➲ አቀራራችን ይስተካከላል፤
➲ የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤
➲ ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤
➲ ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን #ኢንሻአላህ

➲ ከታች سورة الكهف በተወዳጅ የአለማችን ቃሪኦች ቀርቦላችኋል። በስማቸው መሠረት እየገባችሁ አዳምጡ
=> አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን!!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/Quran_bicha

◼️ኢማን በቀልብ ነው⁉️⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💦ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

✅ ብዙ ጊዜ ኢማን በቀልብ ነው የሚሉ ሰዎች ምንም የማውቁ ጃሂሎችና የስህተት ባለቤቶች ናቸው። ይህ አባባል ትክክል ሆኖ ሳለ የሚጠቀሙት ግን ለመጥፎ አላማ ነው። ብዙ ጊዜ ይህን ባይ አካል ከሰራው ወንጀል እራሱ ነፃ ለማድረግ ነው ይህን የሚለው። እነዚህ ሰዎች የሚያስቡት በቀልብ ማመን ብቻ በቂ እንደሆነ ነው። አንድ ሰው በቀልቡ ካመነ ሀራም ነገር ቢዳፈር ወይም መልካም ስራ ቢተው በቂ ነው ብለው ያምናሉ። ይህ አስተሳሰብ ግልፅ የሆነ ስህተት ነው። ምክንያቱም ኢማን በቀልብ ብቻ የሚታመን አይደለም። ይልቁንስ አህለ ሱናዎች እንደገለፁት ኢማን ብሎ ማለት፦
🔹በምለስ የሚነገር
🔹በቀልብ የሚታመንና
🔹በሰውነት አካል የሚተገበር ነው።
📚 الوابل الصيب | ٧١

ይህ ነው መመሪያችን

ቁርዓን
ቁርዓን
ቁርዓን
በኑረዲን አል አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

Показано 20 последних публикаций.

57

подписчиков
Статистика канала