በ510 አመተ ሂጅራ ተወልደው በ597 አመተ ሂጅራ የሞቱት ታላቁ ሰለፍ ኢብን አል ጀውዚ እንዲህ ብለዋል ፦
°
ሙት ( በድን ) የሚባለው ነፍሱ ከአካሉ የተለየች አይደለም ፡፡ ይልቁንም ሙት ( በድን ) የሚባለው እርሱ ላይ ያለውን የአሏህ ሀቅ ያልተገነዘበ ነው !
[ التذكرة ص / ١٨ / ]
°
ስንቶቻችን ህያው ነን ?
@islamtibeb
°
ሙት ( በድን ) የሚባለው ነፍሱ ከአካሉ የተለየች አይደለም ፡፡ ይልቁንም ሙት ( በድን ) የሚባለው እርሱ ላይ ያለውን የአሏህ ሀቅ ያልተገነዘበ ነው !
[ التذكرة ص / ١٨ / ]
°
ስንቶቻችን ህያው ነን ?
@islamtibeb